Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Apr 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አ/አ/ከ/አስ/ቤ/ል/ኮ/ምዕራብ ቅ/ጽ/ቤት/ፕሮ 9/2018 1. ሎት 1 መ/ቤታችን የመስኮት ሻተር መጋረጃ የግዢ መለያ ቁጥር /01/2018 2. ሎት 2 የጽሕፈት መሣሪያ የግዥ መለያ
በአ/አ/ከ/አስ/ቤ/ል/ኮርፖሬሽን የምዕራብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 15, 2026) የቆርቆሮ መጋዘኖችን እና ሌሎች የቢሮ ዕቃዎችን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን
በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን በራሱ ወጪ በማፍረስ ቆርቆሮዎችን እና ፍራሽ እንጨቶችን እንዲሁም የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጥቅል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 15, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 1. ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤልክትሮኒክስ ነክ/ሞባይሎች/ ኮስሞቲክሶች፣ ጫማ
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ኤልክትሮኒክስ ነክ /ሞባይሎች/፣ ኮስሞቲክሶች፣ ጫማ ነክ፣ እና አልባሳት ነክ እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Apr 13, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሴ/መ/ቤቶች እስቶር ውስጥ የሚገኝ 1ኛ አሮጌ የቴዮታ መኪና ጎማ፣ 2ኛ
በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሴ/መ/ቤቶች እስቶር ውስጥ የሚገኝ አሮጌ የቶዮታ መኪና ጎማ፣ አሮጌ የቶዮታ መኪና ባትሪ እና አሮጌ የብረት በርሚል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የምእራብ ጎጃም ዞን ከፍ/ፍ/ቤት የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Bekur (Apr 27, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት በፀደይ ሆቴል የሚጣል እቁብ ማህበር እና የፍ/ባለ እዳ ወ/ሮ እማማ ተረፈ መካከል
Artificial Intelligence Institute: Procurement of Construction Materials
Government (Apr 28, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/cae7c4c6-745c-4cdd-924d-545549e19eb5/open Invitation to
የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Bekur (Apr 27, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ዘንጋና የገ/ቁ/ብ/ህ/ስ/ማህበር ኃ/የተወሰነ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ በጋሻው ቢታው መካከል ባለው የገንዘብ ክርክር
Addis Ababa University: Procurement of Building Renovation and Maintenance Work
Government (Apr 28, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/f3fff672-ddd0-4efd-a5c7-0434cfaf1053/open Invitation to
የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (Apr 27, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት በፀደይ ሆቴል የሚጣል እቁብ ማህበር እና የፍ/ባለ እዳ ታደሰ ገሠሠ መካከል ስላለው
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ለአጥር፣ መጸዳጃ ቤት እና ህንጻ ግንባታ ቤት ሥራ በዘርፉ ተሰማርተው ፍቃድ ያላቸው በደረጃ አምስት (5) እና ከዚያ በላይ በሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 27, 2026) ለአጥር፤ ጥበቃ ቤት እና ህንጻ ግንባታ ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College: የቢሮ መስተንግዶ የሚሆን ሻይና ቡና ግብዓቶች ግዥ*
Government (Apr 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/04e88613-11a9-4ae5-a59d-3825126ea84e/open Lot Information
Debre Birhan University: Procurement of Autoclave Machine Spare Part& Air-Compressor/የህክምና ማሽን መለዋወጫ ግዥ
Government (Apr 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/78709f42-87b5-4e65-b17a-a76542fb2ff1/open Lot Information
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ: የጽዳት እቃዎች ግዥ
Government (Apr 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/29345178-9d2f-4373-bc1c-b02f0e562833/open Lot Information