Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Apr 17, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/698c7f51-8ecc-40ce-8d1b-c3c678a651bf/open Invitation to Bid Procurement of Catering Services Procurement Reference No: FSCoE-NCB-NC-0057-2018-BID-OpenProcurement Category: NonConsultancyServices Market

Federal Supreme Court: Procurement of Catering Services

Addis Zemen (Apr 17, 2026) ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አሚጎስ ብድርና ቁጠባ ኅ/ሽ/ማኅበር እና የፍ/ባለእዳ መብራቱ በላይ መካከል ስላለው የፍ/አፈጻጸም ክርክር ጉዳይ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ መጋቢት 25/2018 ዓ.ም የወጣው በድጋሚ የሐራጅ ጨረታ

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ፍ/ቤት የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም ጽህፈት ቤት የሐራጅ ማረሚያ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 17, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መሥሪያ ቤቶች የሚሆን ከዚህ በታች በቀረበው ዝርዝር መሰረት በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ

የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መሥሪያ ቤቶች የሚሆን የደንብ ልብስ እና ሞተር ሳይክል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Ethiopian Herald (Apr 17, 2026) Re-Invitation for Bid (IFB)-Consultancy Procurement Reference Number: EHRC/RFP/NCB/05/2026 Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) is a national human rights institution established by Ethiopian Parliament as per

The Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) Invites Bids for an Institutional Capacity Assessment and System Review Through National Competitive Bidding (NCB).

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኮንደሚኒየም ቤት የሐራጅ ሸያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 30, 2026) የሐራጅ ሸያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት መዝገቡ ማንደፍሮ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ኤፍሬም ማንደፍሮ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

የኦሮሚያ ኮሚኒኬሽን ቢሮ ካሜራዎች ከነሙሉ አክሰሰሪ Photo Camera with Full Accessories, Drone Camera with Full Accessories, YoloBox Extreme 4K All in One Live Stream and Hollyland Pryro S በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የተጫራቾች መመሪያ የኦሮሚያ ኮሚኒኬሽን ቢሮ ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ካሜራዎች ከነሙሉ አክሰሰሪ Photo Camera

ሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል ብቁ ተጫራችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 30, 2026) የመጀመሪያ ዙር የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡-ሲ/መ/ባ/001/2018 መ/ቤታችን በሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2018  በጀት

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልልዊ መንግሥት የጎፋ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በጎፋ ዞን አስተዳደር ጽ/ቤት ለሣዉላ 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት ለ360 ተማሪዎች መቀመጫ ወንበር በቀረበዉ 3 ገጽ የወንበር ዲዛይን ስፔሲፊኬሽን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ወይም ለመግዛት ይፈልጋል

ሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ ለመግዛት ብቁ ተጫራችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 30, 2026) የሁለተኛ ዙር የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡–ሲ/መ/ባ/001/2018 መ/ቤታችን በሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2018 በጀት

የአክሲዮን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ጀሚላ መሀመድ እና የፍ/ባለዕዳ ያሲን አብዱራህማን መካከል ስላለው የፍርድ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 30, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አቶ ፍጹም ጌታቸው እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ አለማየሁ አጥናፉ መካከል

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ካሜራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 30, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018 የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ ቁጥር

የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ለማሽነሪዎች እና ከባድ መኪና የሚውል መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ መስፈርቱን ከሚያሟሉ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 30, 2026) ለሁለተኛ ዙር የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡–ሲ/መ/ባ/001/2018 የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2018 በጀት ዓመት