Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አ/አ/ከ/አስ/ቤ/ል/ኮ/ምዕራብ ቅ/ጽ/ቤት/ፕሮ 9/2018 1. ሎት 1 መ/ቤታችን የመስኮት ሻተር መጋረጃ የግዢ መለያ ቁጥር /01/2018 2. ሎት 2 የጽሕፈት መሣሪያ የግዥ መለያ

በአ/አ/ከ/አስ/ቤ/ል/ኮርፖሬሽን የምዕራብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 15, 2026) የቆርቆሮ መጋዘኖችን እና ሌሎች የቢሮ ዕቃዎችን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን

በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን በራሱ ወጪ በማፍረስ ቆርቆሮዎችን እና ፍራሽ እንጨቶችን እንዲሁም የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጥቅል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 15, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 1. ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤልክትሮኒክስ ነክ/ሞባይሎች/ ኮስሞቲክሶች፣ ጫማ

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ኤልክትሮኒክስ ነክ /ሞባይሎች/፣ ኮስሞቲክሶች፣ ጫማ ነክ፣ እና አልባሳት ነክ እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Apr 13, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሴ/መ/ቤቶች እስቶር ውስጥ የሚገኝ 1ኛ አሮጌ የቴዮታ መኪና ጎማ፣ 2ኛ

በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሴ/መ/ቤቶች እስቶር ውስጥ የሚገኝ አሮጌ የቶዮታ መኪና ጎማ፣ አሮጌ የቶዮታ መኪና ባትሪ እና አሮጌ የብረት በርሚል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 5 አፍንጮ በር ጤና ጣቢያ የ2019 በጀት አመት የ1ኛ ዙር አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር አንድ የጭነት መኪና 35 ኩንታል የመጫን አቅም ያለው በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 02, 2026) የሀገር ውስጥ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር አንድ የጭነት መኪና 35 ኩንታል የመጫን አቅም

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የከለላ ከተማ አስተዳደር ገን/ጽ/ቤት የመኪና መለዋወጫ እቃ/እስፔር ፓርት/ እና የመኪና ጎማ ከነ ካለማደሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 02, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ/ 01/2019 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት በ2019

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋርዱላ ዞን የጊዶሌ ከተማ አስተዳደር ፋ/ፕ/ል/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ግዥዎችን መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋርዱላ ዞን የጊዶሌ ከተማ አስተዳደር ፋ/ፕ/ል/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ከሚፈፅማቸው

የአዋሬ ጤና ጣቢያ ለ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት በአንደኛ ዙር ጨረታ የሚያስፈልጉትን በዋናነት የጽህፈት እና የጽዳት ዕቃዎች፣ እንዲሁም ሌሎች ቋሚ የሥራ መገልገያ መሳሪያዎችን (ፈርኒቸር እና ኤክትሮኒክስ) እና የቢሮ ዕቃዎች እንዲሁም የጥገና ሥራዎችን እና የጥገና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በምድብ (በሎት) ከፋፍሎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የነሽ ሜዳ ቧንቧና ፕላስቲክ ማምረቻ ድርጅት የተለያዩ እቃዎችን በብሄራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታዎቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 02, 2026) ብሄራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ጨ/001/2019 በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የነሽ ሜዳ ቧንቧና

በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ለሚያስገነባቸው የሠራዊቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች የማጠናቀቂያ ስራ ግንባታ ሲቪል ስራዎች /Civil Work/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 02, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር መሰፋ/ብ/ግ/ጨ/03/2019 በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ለሚያስገነባቸው የሠራዊቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች የማጠናቀቂያ ስራ

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ