Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 21, 2026) የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ግ006/2018 በጀት ዓመት የፅዳት አስተዳደር ኤጀንሲ ለ2018ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በምድብ የተገለጹ ዝርዝር የግዥ ፍላጎቶች በዘርፉ ከተሰማሩ ተጨራቾች በግልፅ

የአዲስ አበባ ከተማ የጽዳት አስተዳደር ኤጀንሲ የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 21, 2026) በድጋሚ የወጣ የስፖርት ጅምናዝየም ዕቃዎች ግዥ ማስታወቂያ የደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ባ/ቱ/ስፖርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጨረታ መለያ ቁጥር ግ.ጨ ባ/ቱ/ስ01/18 ለሚዛን አማን ስፖርት አካዳሚ የጅምናዝየም ስፖርት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ የጅምናዝየም ስፖርት ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Government (Apr 21, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/2c82eddc-989b-451d-b4bf-8ed6a5016d5f/open Invitation to Bid “Procurement of ICT Equipment” Procurement Reference No: ESS-NCB-G-0031-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category: Goods Market

Ethiopian Statistics Service: Procurement of ICT Equipment

Addis Zemen (Apr 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሸከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 49/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ ሠራተኞች የተለያዩ ዓይነት የደንብ ልብሶች የስፌት አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEU/PPM/05/2019(NCB) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ ሠራተኞች

Ethiopian Statistical Service (ESS) Invites Eligible and Qualified Bidders to Submit Sealed Bids for the Procurement of Laptop and Desktop Computers, Scanners, and Printers Under the Modernizing Ethiopia’s Statistical System Project (MESSP).

Ethiopian Electric Power (EEP) Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Plant Design, Manufacture, Supply, Installation, Testing, and Commissioning of 230 KV Transmission Line Associated with the New Substations of Injibara and Debark.

Oromia Irrigation and Pastoralist Development Bureau / Oromia Lowlands Livelihood Resilience Project Phase II (LLRP-II) Invites Eligible Consulting Firms to Express Interest in the Consultancy Services for Design and Study of Bridges and Rural Gravel Roads in Madawalabu, Sawena, Elwaye, Dawe Sarar, and Mieso Woredas (Small and Medium Span Bridges and Roads).

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን ሣንኩራ ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት የውሀ እቃዎችን፣ የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ ሞተር ሳይክል፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን እና የሞተር እቃዎችን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Ethiopian Electric Utility (EEU) – Project Portfolio Management Office Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Contractors with Building Contractor Category BC-4 and Above for the Construction of Hossahna UEAP New Warehouse, Fence, and Guard House.

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአብክመ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በዳዋ ጨፋ ወረዳ አስተዳደር የሸክላ ከተማ ንዑስ ማዘጋጃ ቤት ለንግድ እና ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውሉ የልማት ቦታን በመደበኛ ጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ማስተላለፍ ይፈልጋል

በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር -10/2019 ዓ.ም በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ WHEEL