Re-Invitation Tenders in 2021
Government (Mar 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/951275ab-ae4f-4553-9ff7-8ad432bb5503/open Lot Information Procurement Reference Number: MoP-NCB-G-0019-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ ደረጃውን
ሰላም ሚኒስቴር: በድጋሚ የወጣ ደረጃውን የጠበቀ የስልክ ቀፎ እና ላፕቶፕ ኮምፒውተር ግዥ
Addis Zemen (Mar 14, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0008/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል::
ዳሽን ባንክ የንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen (Mar 13, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 13-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሕገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽሕና መጠበቂያ ዕቃዎች፣
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሕገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎችና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Government (Mar 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/7d04d2dd-ef00-4a5c-a9d0-1ad2782aa18d/open Reference Number: AASTU-NCB-G-0034-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: AASTU/NCB/G/005 -2018 Procurement Information Procurement
Addis Ababa Science and Technology University: Procurement of Laboratory Equipment
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 16, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ስኬት ባንክ እና የፍ/ባለዕዳ ቴዎድሮስ አልታዬ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዝን ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ያገለገሉ የመኪና መለዋወጫዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 16, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና
ደ/ማ/ከ/ወ/ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen (Jul 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ ግዮን ሆቴል እቁብ ጠበቃ ሀይማኖት ባየ አፈ/ተከሳሽ አቶ ሰለሞን መላ መካከል ስላለው
በማ/ኢ/ክ/መ/በጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት እስቴሽነሪ፣ የሞተር ጎማ እና የጽዳት እቃዎች በጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ/ዐ1/ በማ/ኢ/ክ/መ/በጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤት አገልግሎት የሚውል lot one
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ፎርስ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 16, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ፎርስ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
የሐ/ህ/ከ መንግስት ቤቶች ልማት እና ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የተለያዩ የግንባታ ስራዎችን ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 16, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የሐ/ህ/ከ መንግስት ቤቶች ልማት እና ኮንስተራክሽን ኤጀንሲ የተለያዩ የግንባታ ስራዎችን በኮንስትራክሽን ዘርፍ
የመንዝ ቀያ ገብርኤል ወረዳ ፍ/ቤት የቤት ሽያጭ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen (Jul 16, 2026) ማስታወቂያ በአፈ ከሣሽ ቪ/ፈ/ማ/ፋ/ዘ/ቅርንጫፍ ወኪል ተክለወልድ ክፍለ እና በአፈ/ተከሣሾች 1ኛ. አቶ ትዕዛዙ ዘመድኩን 2ኛ. አቶ
የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን ሶላር ፓኔል(Solar Panel with All Accessories) ግዥ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን ከዚህ በታች የተገለጹትን ሶላር
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 16, 2026) የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች የሐራጅ ጨረታ ቁጥር ሐ_02/2019 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት