Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Apr 20, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስተካከያ በአፈ/ከሳሽ ተስፋለም ባዩ ደሴ ጠበቃ ገረመው ምስጋናው እና አፈ/ተከሳሽ መኮነን መስፍን አበበ መካከል ባለ ክስ ምክንያት በበኩር ጋዜጣ 30ኛ ዓመት ቁጥር 19 ሚያዚያ

የቡሬ ወረዳ ፍርድ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል

Bekur (Apr 20, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል LED እስክሪን በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ በሚቀርብ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ የሚከተሉትን

የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል LED እስክሪን በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ በሚቀርብ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 20, 2026)  የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎችን ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁ– 05/2018 የሚኒስቴር መ/ቤቱ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር የተለያየ ሞዴል ያላቸው 12 ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 20, 2026) የጨረታ  ማስታወቂያ ሙሉ ጋርመንት የሚያመርታቸውን የተለያዩ የጋርመንት ውጤቶች በግልጽ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለዚህ በዚህ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ምርቶች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ጨረታ ላይ የቀረቡ

ሙሉ ጋርመንት የሚያመርታቸውን የተለያዩ የጋርመንት ውጤቶች በግልጽ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኢትዮጵያዊ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ሰብዓዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎችና የተማሪዎች ቦርሳ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጽህፈት መሳሪያዎችና የተማሪዎች ቦርሳ ግዥ ዝርዝር S/N Description Unit of Measure Quantity 1

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የሰላም ፍሬ ጤና ጣቢያ በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 25, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሰ/ፍ/ጤ/ጣ/ግ/ጨ/ 001/2019 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በአቃቂ ቃሊቲ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሪጅን የተቃጠሉ ትራንስፎርመሮችን ባሉበት ሁኔታ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 25, 2026) ግስፅ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEU/BGR/002/2019 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሪጅን የተቃጠሉ ትራንስፎርመሮችን ባሉበት

የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን ለ2019 በጀት ዓመት የውሃ ማሰራጫ መስመር ለመዘርጋት ሰላስፈለገ TOYOTA DOUBLE CABIN 4WD ሞዴል ኤር ኮንዲሽነር ያለው ተሽከርካሪ በቀን ያለነዳጅ በግልፅ ጨረታ አወዳድረን ለአንድ አመት ውል ፈፅመን ለመከራየት እንፈልጋለን

የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን ለ2019 በጀት ዓመት አላቂ የጽዳት እቃዎች እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን በአካባቢ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Dire Gazetta (Sep 23, 2026) የአካባቢ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን ለ2019 በጀት ዓመት አላቂ የጽዳት እቃዎች

Mana Murtii Ol’aanaa Godina Wallaggaa Bahaa Mana Jireenyaa Gurguruu Barbadaa

Kallacha Oromiyaa (Sep 24, 2026) Beeksisa Caalbaasii Maraa 2ftaa R/Himataan Mana Qopheessaa Magaalaa Naqamtee fi R/ himatamtonni Dhaabbata Ijaarsa Waliigalaa

በድሬዳዋ አስተዳደር ዋሄል 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት አመት የመኪና ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

Dire Gazetta (Sep 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በድሬዳዋ አስተዳደር ዋሄል 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዛረው

በአዲስ አበባ ከተማ በለሚኩራ ክፍለ ከተማ የካ አባዶ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 25, 2026) የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ በለሚኩራ ከፍለ ከተማ የካ

በደ/ኢ/ክ/መንግስት የጎፋ ዞን የላሃ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ እና ፕላን ዩኒት በ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በላሃ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት ስር ለሚገኙ ክላስተሮችና ዩኒቶች አገልግሎት የሚሆን ጽ/መሣሪያ እና የጽዳት ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል