Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Apr 05, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያመለያ ቁጥር GGWW/006/2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው መንገድ ት/ል/ጽ/ቤት
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው መንገድ ት/ል/ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ከሰሪ እስከ ከቢር ሀሚድ መስጂድ፣ ከሲሪ እስከ አረዳ ገበያ ድረስ ላለው መንገድ የጠጠር ሥራና የስትራክቸር ሥራ ለማሠራት ይፈልጋል
2merkato.com (Apr 05, 2026) የጊዜ ገደብ ማራዘሚያ ማስታወቂያ ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ! ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ! ሰነዱ የወጣበት
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ: የጊዜ ገደብ ማራዘሚያ ማስታወቂያ። ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ!
Addis Zemen (Apr 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0144/26 1. ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባሉበት ሁኔታ
ዳሸን ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen (Apr 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0011/26 ዳሽን ባንክ አማ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ
ዳሸን ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 03, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 039፣ 040፣ 041፣042፣043/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን
በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን የጣርማበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዓይነት የጽህፈት መሳሪያ፣ የተለያዩ ዓይነት የውሃ ዕቃ መገጣጠሚያዎች፣ የተለያዩ ዓይነት የውሃ ሕክምና እቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 03, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ግዥ/ንብ/አስ/006/2018 በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን የጣርማበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018
Artificial Intelligence Institute፡ Procurement of Tape Insulator and D/t Cable (የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች)
Government (Apr 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/dcdc19ca-6f7d-4a21-9183-f6ac8091c6de/open Lot Information
የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ጃንጥላ (ጥላ) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c711b0a2-b923-442f-8ae3-b4722d36ae77/open Lot Information
ኦሞ ባንከ አ.ማ. አርባምንጭ ዲስትሪክት በዋስትና የያዘውን የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen (Apr 03, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ኦሞ ባንከ አ.ማ አርባምንጭ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በዋስትና
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የፓወር ኢኩፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ የኤሌክትሪክ መኪና ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 03, 2026) ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የፓወር ኢኩፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ ለ2018 በጀት ዓመት በሀገር
የኢ.አ.መ. ጡረተኞች የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/የተ/ኅ/ሥራ ማኅበር የምግብ ቤት መጠቀሚያ የነበሩ ያገለገሉ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢ.አ.መ. ጡረተኞች የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/የተ/ኅ/ሥራ ማኅበር በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ኢንተርፕራይዝ ጊቢ ውስጥ የሚገኙ የምግብ
የደሴ ከተማ መጠጥ ውኃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ለድርጅቱ ስራ አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 03, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የደሴ ከተማ መጠጥ ውኃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ለድርጅቱ ስራ
የቦታ ስፋቱ 200 ካ.ሜ የሆነ የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 03, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ ባለመብት አቶ አቤል አዳነ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ጀማል ሰይድ መካከል ስላለው