Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 05, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያመለያ ቁጥር GGWW/006/2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው መንገድ ት/ል/ጽ/ቤት

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው መንገድ ት/ል/ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ከሰሪ እስከ ከቢር ሀሚድ መስጂድ፣ ከሲሪ እስከ አረዳ ገበያ ድረስ ላለው መንገድ የጠጠር ሥራና የስትራክቸር ሥራ ለማሠራት ይፈልጋል

2merkato.com (Apr 05, 2026) የጊዜ ገደብ ማራዘሚያ ማስታወቂያ ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ! ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ! ሰነዱ የወጣበት

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ: የጊዜ ገደብ ማራዘሚያ ማስታወቂያ። ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ!

Addis Zemen (Apr 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0144/26 1. ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባሉበት ሁኔታ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (Apr 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0011/26 ዳሽን ባንክ አማ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የተሽከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 03, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ሀ/የተ/የህ/ስ/ማ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ሄኖክ አሰፋ

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 03, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አሚጎስ ብድርና ቁጠባ ህ/ስራ/ማ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ መብራቱ በላይ መካከል ስላለው

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የኮምቦልቻ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2018 በጀት ዓመት ለዲስትሪክታችን ሰራተኞች የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 03, 2026) የብሔራዊ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 07/2018 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የኮምቦልቻ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2018 በጀት ዓመት

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 03, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ አብደላ ኑር እና የፍ/ባለዕዳ እነ ሻህሌ ዑስማን መካከል ስላለው የፍርድ

የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 01 ጤና ጣቢያ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማግኘት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 03, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/2018 ዓ.ም የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት የወረዳ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 03, 2026) ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ዳዊት አለማየሁ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ህይወት ግርማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

በሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን ለ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚዉል የኤሌክትሮኒክ ዕቃዎችን ብቁ ተጫራችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 03, 2026) ለመጀመሪያ ዙር የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡– ሲ/መ/ባ/001/2018 ለሠራተኞች አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክ ዕቃዎች

የሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ መንገድ ለሚያሠራቸው ማሽነሪዎች የሚውል መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ መስፈርቱን ከሚያሟሉ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አውዳደሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 03, 2026) ለመጀመሪያ ዙር የወጣ የማሽነሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡–ሲ/መ/ባ/001/2018 የሲዳማ መንገዶች

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ8 ሰርጢ ጤና ጣቢያ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የላብራቶሪ ሬኤጀንቶች፣ መድሃኒቶች፣ የህክምና መሳሪያዎች እና ቋሚ እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል