Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Apr 18, 2026) በድጋሚ 2ኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሣሽ ከምባታ ዞን ፍትሐብሔር ጉዳዮች ዐ/ህግ እና በአፈፃፀም ተከሣሾች ıኛ) ሠላሙ ዳንኤል፣ 2ኛ) አስፋው ሀንዴቦ መካከል ስላለው የአፈፃፀም
ከምባታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen (Apr 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የዝርያ ማሻሻያ ሆርሞን /prostaglandin hormone/ ግልጽ የጨረታ ማ/ቁጥር 136/18 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ግብርና ቢሮ የዝርያ ማሻሻያ ሆርሞን (Prostaglandin Hormone በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ግብርና ቢሮ የዝርያ ማሻሻያ ሆርሞን (Prostaglandin Hormone) በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Ethiopian Herald (Apr 18, 2026) Invitation to Bid-(Re-Bid) National Competitive Bid (NCB) Organization: Ethiopian Agricultural Transformation Institute, Amhara Agricultural Centre (ATI-AATC) Procurement Reference Number: ATA-NCB-G-2026-0018 1. The Ethiopian Agricultural Transformation
The Ethiopian Agricultural Transformation Institute, Amhara Agricultural Transformation Centre (AATC) Invites Bids for the Supply and Delivery of Bread Baking Machines.
Addis Zemen (Apr 18, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ኦላይን የግልጽ ጨረታ ቁጥር AE002/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ሞባይል ቀፎዎች፣ ቴሌቪዥን፣ የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎች፣ ያገለገለ እስፔርፓርት በኦላይን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቦታ ስፋት 1,159.13 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 03, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ /ባለመብት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ማማ ፍሬሽ እንጀራ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በአራዳ ክ/ከተማ፣ አቡነ ጴጥሮስ አደባባይ አጠገብ ባስገነባው የንግድ ማዕከል ውስጥ ለተለያዩ የንግድ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የንግድ ቤቶችን አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል
Reporter (May 03, 2026), Addis Zemen (May 03, 2026) ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ Commercial Nominees PLC የኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ CN/NCB/33/18 የአዲስ
የወንዶ ትራንስፖርት ኩባንያ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 03, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 003/2018 የወንዶ ትራንስፖርት ኩባንያ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለኢንዱስትሪ/ማኑፋክቸሪንግ አገልግሎቶች የሚውሉ 3 የተለያየ ስፋት ያላቸው መጋዘኖች፣ ዘመናዊ የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ ማሽን እና የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለከተማ አስተደዳር መሶብ አገልግሎት የሚውል እስታንድ ባይ ጀኔሬተር በጨረታ አወደድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለከተማ አስተደዳር
Waajjirri Maallaqaa Bulchinsa Magaalaa Bishooftuu Dhiheessitoota Eeyyama Daldalaa Seeraqabeessa Qaban Caalbaasiidhaan Waldorgomsiisee Meeshaalee “Electronics” Addaddaa Wiirtuu Tajaajila Iddoo Tokkoo Kutaa Magaalaa Duukamiif Bituu Barbaada. Dorgomaan Caalbaasicha Irratti Hirmaachuuf Fedhii Qabu Ulaagaa Armaan Gadii Fi Qajeeltoowwan Dorgomtootaa Irratti Kaa’amu Guutachuudhaan Dorgomuu Danda’a
Addis Zemen (May 03, 2026) Beeksisa Caalbaasii Lakkoofsa Caalbaasii 03/2018 Waajjirri Maallaqaa Bulchinsa Magaalaa Bishooftuu dhiheessitoota eeyyama daldalaa seeraqabeessa qaban
ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ. የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎችና የተለወጡ የተሽከርካሪ አካላትን እንዲሁም ሌሎች ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎችና የተለወጡ የተሽከርካሪ አካላትን እንዲሁም ሌሎች ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ማዘጋጃ ቤት ከሊድ ወንዝ ላይ ለሚሰራው ድልድይ ግንባታ G.C4/ B.C3 እና ከዚያ በላይ በጨረታ ኣወደድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ማዘጋጃ ቤት ከሊድ
መኖሪያ ቤት የቦታ ስፋት 300 ካ.ሜ እና 90 ካ/ሜ የሆነ አፓርትመንት የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 03, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አብይ እንግዳ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ሰለሞን እንግዳ መካከል ስላለው የፍርድ