Re-Invitation Tenders in 2021
Government (Apr 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/940f0ed8-e40d-4756-829b-296d6ffd0059/open Lot Information Procurement Reference Number: FFIC-NCB-G-0093-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ የመወልወያ
የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የመወልወያ (Floor Mop) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 20, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ24/08/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው
ጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 21, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ስኬት ባንክ አ/ማ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ኃይሌ ጫላና ጓደኞቻቸው ብረታብረት አ/ሽ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Bekur (Apr 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 18/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን /አሚኮ/ ሎት 1. በድጋሜ የወጣ የሰቆጣ ኤፍኤም ጣቢያ የፈርኒቸር እና አካስቲክ ሥራ፣ ሎት 2. የሰራተኞች የህክምና አገልግሎት፣ ሎት
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን /አሚኮ/ የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎቶችን መግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ministry of Revenue: Procurement of Stationery Materials (መረጃ መመዝገቢያ መዝገብ ትልቁ)
Government (Oct 02, 2026) Please click on this Link in order to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/12628110-f295-45c2-9267-2fb2aef95c51/open Lot Information
Ministry of Labor and Skills: Procurement of Spare Parts
Government (Oct 02, 2026) Please click on this Link in order to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/01a45b60-a2a6-490e-b8c0-c35d88c93176/open Lot Information
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በከተማ ውስጥ የመብራት መስመር ዝርጋታ ሥራዎች እና የተበላሹ የመንገድ መብራቶች ጥገና ለማከናወን LED Street Light 120W Power እና Power Cable 2×2.5mm 2 ግዥን ለመፈጸም አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት
የአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 5 አፍንጮ በር ጤና ጣቢያ የ2019 በጀት አመት የ1ኛ ዙር አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አ.ጤ.ጣ ለ 01/209 የአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 5 አፍንጮ በር ጤና
ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር አንድ የጭነት መኪና 35 ኩንታል የመጫን አቅም ያለው በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 02, 2026) የሀገር ውስጥ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር አንድ የጭነት መኪና 35 ኩንታል የመጫን አቅም
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የከለላ ከተማ አስተዳደር ገን/ጽ/ቤት የመኪና መለዋወጫ እቃ/እስፔር ፓርት/ እና የመኪና ጎማ ከነ ካለማደሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 02, 2026) ብሄራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የከለላ ከተማ አስተዳደር ገን/ጽ/ቤት
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 02, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ/ 01/2019 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት በ2019
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋርዱላ ዞን የጊዶሌ ከተማ አስተዳደር ፋ/ፕ/ል/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ግዥዎችን መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋርዱላ ዞን የጊዶሌ ከተማ አስተዳደር ፋ/ፕ/ል/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ከሚፈፅማቸው
የአዋሬ ጤና ጣቢያ ለ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት በአንደኛ ዙር ጨረታ የሚያስፈልጉትን በዋናነት የጽህፈት እና የጽዳት ዕቃዎች፣ እንዲሁም ሌሎች ቋሚ የሥራ መገልገያ መሳሪያዎችን (ፈርኒቸር እና ኤክትሮኒክስ) እና የቢሮ ዕቃዎች እንዲሁም የጥገና ሥራዎችን እና የጥገና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በምድብ (በሎት) ከፋፍሎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 02, 2026) የአንደኛ ዙር ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር – አ/ጤ/ጣ – 001/2019 የአዋሬ ጤና ጣቢያ ለ2019