Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሕግ መተላለፍ ምክንያት በመጋዘናችን ተወርሰው የሚገኙ 5 ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 06, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ቁጥር 28/2017 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሕግ መተላለፍ ምክንያት በመጋዘናችን ተወርሰው የሚገኙ 5 ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በዚህም
በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት በሃራጅ ጨረታ እና በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 06, 2025) በጉምሩክ ኮሚሽን የአ/አ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እና በሃራጅ ጨረታ ቁጥር 59/2017፣ 60/2017፣ 61/2017፣ 62/2017፣ 63/2017፣ 64/2017፣ 65/2017፣ 66/2017 እና 67/2017
Continue Reading በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት በሃራጅ ጨረታ እና በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ መዋቢያና የንፅህና መጠበቂያዎች፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች እና የተለያዩ ዓይነት ያገለገለ ተሽከርካሪዎች በግልፅና በሃራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 06, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 34/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎ ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች አልባሳትና
ገቢዎች ሚኒስቴር የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 04, 2025) ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር-06/2017 የሚኒስቴር መ/ቤቱ ግብር ከፋዮች የሚጠበቅባቸውን የታክስ ዕዳ ከታከስ ህጉ በተፈቀደ የጊዜ ገደብ በማይከፍሉበት ጊዜ በታክስ አስተዳደር አዋጅ
Continue Reading ገቢዎች ሚኒስቴር የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ