Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Mar 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SSNT-T605 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በያቤሎ አየር ማረፊያ የውሃ ምንጭ ጥናት፤ ምርመራ፣ ልማት፣ ግንባታና የፓምፒንግ ሙከራ ሥራዎችን በንድፍ እና
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በያቤሎ አየር ማረፊያ የውሃ ምንጭ ጥናት፤ ምርመራ፣ ልማት፣ ግንባታና የፓምፒንግ ሙከራ ሥራዎችን በንድፍ እና ግንባታ (Design Build of Water Source Study, Investigation Developing Construction and Pumping Test at Yabelo Airport) መንገድ ለማካሄድ ደረጃ ሁለት እና ከዚያ በላይ የሆኑ የጠቅላላ ውሃ ሥራ ተቋራጮችን (GWWC ) ወይም የውሃ ቁፋሮ ኮንትራክተር በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 18, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ብሩክታዊት ሞገስ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አስናቀች ይጥና (7 ሰዎች) መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Government (Mar 18, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ef8c49fe-6107-4e78-8eeb-6f8b091e7fe1/open Invitation to Bid Procurement of Lab Equipment Procurement Reference No: OWEB-NCB-G-0014-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category: Goods Market
Oromia Water and Energy Bureau: Procurement of Lab Equipment
Addis Zemen (Feb 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ አገልግሎት ግዥ በመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት በድጋሚ ጨረታ የሚወጡ የእቃ /የአገልግሎት
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት አትክልትና ፍራፍሬ አቅርቦት ግዥ፣ የምግብ ቅቤ አቅርቦት ግዥ፣ የታረደ የፈረንጅ ዶሮ እና እንቁላል አቅርቦት ግዥ፣ የዓሣ አቅርቦት ግዥ እና ተባይ ማጥፊያ እና መከላከያ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ministry of Finance፡ Procurement of Stationery Materials
Government (Feb 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/2f2a5c57-cf34-4ecf-b121-381cbefddfc0/open
FDRE Education and Training Authority፡ Procurement of Uniform Cloth
Government (Feb 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/16686cac-a75c-4533-b00c-8cfc4b8bf7ed/open
Livestock Development Institute: የህክምና መሳሪያዎችና አቅርቦቶች ግዥ
Government (Feb 27, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/15de662c-faa0-4b98-b80d-c4172a119938/open Invitation to
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invite to Eligible Bidders to Procurement of Medical Equipment and Supplies
Government (Feb 27, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/8ae6f824-2035-4e94-ae8b-d0947a47f319/open Invitation to
Amanuel Mental Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of ICT Equipment
Government (Feb 27, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/e9cb6c39-0ac8-4d65-a7ef-243c895edb59/open Invitation to
በአብክመ ሰ/ሽዋ ዞን ግሼ ወረዳ ፍ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ለመግዛት እና ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 27, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ለግሼ ወረዳ ፍ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የፅሕፈት መሣሪያዎች የፈርኒቸር እቃዎች የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች አላቂ
Ministry of Agriculture: Procurement of Uniforms
Government (Feb 27, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/a9aa30b7-9751-4d39-9f98-d44db9ac5415/open Invitation to
Dhabbaata Mayikiroo Fayinansii Isheet Mana Jireenyaa Gurguruu Barbadaa
Kallacha Oromiyaa (Feb 26, 2026) Caalbaasii Gurgurtaa Mana Jireenyaa Yeroo2aa Bahe Dhabbaati keenyaa Dhabbaata Mayikiroo Fayinansii Isheet qabeenyaa isaa kan
ሆልድ ማይ ሃንድ የበጎ አድራጎት ድርጅት የ2025 አመታዊ የሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 27, 2026) የዓመታዊ ሒሳብ ኦዲት ስማስደረግየወጣ ጨረታ ማስታወቂያ ሆልድ ማይ ሃንድ የበጎ አድራጎት ድርጅት የተሰኘ መንግስታዊ ያልሆነ