Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Apr 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ 1. የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ቁጥር 008/2025/26 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብዛታቸው 3 የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በድጋሚ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። 1.

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች እና የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 13, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቱሪዝም ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት ከታች የተዘረዘሩትን

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቱሪዝም ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Apr 12, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

ኦሮሚያ ባንክ በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government (Apr 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/6c4029ea-f7ee-44c4-85d3-b70518875733/open Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-1041-2018-PUR Object of Procurement: Procurement of Mobil

Bahir Dar University፡ Procurement of Mobile Apparatus

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ)የመዋቢያ ክፍልና ዳይሬክተር ኦፊስ ኢንቴሬር ስራ ደረጃ 8 የህንጻ ማስዋብ ስራ ፍቃድ ያላቸዉ፣ የስቲዲዮ ቢ የኢፖክሲ ስራ ደረጃ 8 የህንጻ ማስዋብ ስራ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸዉን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል

በሎሚ ኩራ ክ/ከተማ በወረዳ 10 ት/ጽ/ቤት የጋራ ጉሪ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የአንደኛ ዙር በግልጽ ጨረታ የትምህርት ዘመን ለሥራ የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 29, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሎሚ ኩራ ክ/ከተማ በወረዳ 10 ት/ጽ/ቤት የጋራ ጉሪ የመ/ደ/ትቤት ለ2019 ዓ.ም የአንደኛ

PUBLIC TENDER NOTICE FOR SALE OF GOVERNMENT OF ETHIOPIA TREASURY BILLS

Ethiopian Herald (Sep 29, 2026) PUBLIC TENDER NOTICE FOR SALE OF GOVERNMENT OF ETHIOPIA TREASURY BILLS 1. WEEKLY TREASURY BILL

The Somali Regional State JigJiga Health Science Collage Invitees Eligible Bidders For Supply Of Student’s Cafeteria Food Supplies

Ethiopian Herald (Sep 29, 2026) Invitations To Bid (ITB) Procurement Reference Number JHSC/379/01/01/2026 The Somali Regional State JigJiga Health Science

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የኮንስትራክሽን ዕቃዎችና አካባቢ ጥበቃ ግብዓቶች አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 13/2019 1. የኮንስትራክሽን ዕቃዎችና አካባቢ ጥበቃ ግብዓቶች አቅርቦት

Addis Ababa Business Trading Enterprise (AABTE) Invites Interested Eligible Bidders for the Supply & Delivery of Different Goods

Ethiopian Herald (Sep 29, 2026) Invitation for Tender Ref No.: AABTE/SA/ICB/PG/03/01/2019 Addis Ababa Business Trading Enterprise (AABTE) has funds with

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ሜክሲኮ አካባቢ በሚገኘው ፊሊፕስ ህንፃ ላይ ለዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚጠቀምበትን ቢሮ ለ2019 ዓ.ም የፅዳት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መፈፀም ይፈልጋ

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የተሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች ጥገና (ጋራዥ) አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ ግብፅ ጨረታ ቁጥር 11/2019 1 የተሸከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች ጥገና (ጋራዥ) አገልግሎት

አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 09 ባሻ ወልዴ ችሎት ጤና ጣቢያ በ2019 የበጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ጨረታ መለያ ቁጥር 01/2019 ዓ.ም አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 09 ባሻ ወልዴ ችሎት