Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Feb 08, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: በመሆኑም

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ G+ 4 የንግድ ህንፃ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 08, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/018/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሓራጅአወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ

ቡና ባንክ አ.ማ ንብረቶች በግልጽ ሃራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 08, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

Reporter(Feb 08, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል::

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪዎች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የባህል እና ስፖርት ሚኒስቴር ማርሽ ባንድ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid Procurement of ማርሽ ባንድ Lot Information Procurement Reference Number: MOCS-NCB-NC-0680-2016-PUR Object of Procurement: Procurement of ማርሽ ባንድ

Ahadu Bank S.C Invites All Interested Eligible Companies for the Procurement of Different Items

AHADU BANK S.CO.Invitation to National Competitive Bid Reference No. Ahadubank/FPMD/04/2024/25 Ahadu Bank S.C invites all interested eligible companies for the

የኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ለመኖርያ ቤት የሚውል ደረጃውን የጠበቀ ሶፋ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid ለመኖርያ ቤት የሚውል ደረጃውን የጠበቀ ሶፋ Lot Information Procurement Reference Number: ESA-NCB-G-0162-2016-PUR Object of Procurement: ለመኖርያ ቤት

Ministry of Mines Invites Eligible Bidders for the Procurement of Laptop Computer 02

Invitation for Bid Purchase Requisition Laptop Computer 02 Lot Information Procurement Reference Number: MoM-NCB-G-0065-2016-PUR Object of Procurement: Purchase Requisition Laptop

የባህል እና ስፖርት ሚኒስቴር ሳውንድ ሲስተም ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid Procurement of ሳውንድ ሲስተም Lot Information Procurement Reference Number: MOCS-NCB-NC-0679-2016-PUR Object of Procurement: Procurement of ሳውንድ ሲስተም

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለስራ አገልግሎት የሚጠቀምባቸው የፅህፈት መሳሪያዎች ማለትም ሰማያዊ እስክሪቢቶ ብዛት 7,000.00 ማርከር ብዛት 3,000.00 እና የወረቀት ማስያዣ አግራፍ (Paper Clips 33mm) ብዛት 300 ፓኬት እንዲሁም የፅዳት አቃዎች ማለትም የዱቄት ሳሙና 200 ግራም ብዛት 3,000.00፣ ዲቶል (Dethol 500ml) ብዛት 300 ቦትል እና መወልወያ ብዛት 200.00 በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ኤቢኤች ፓርትነርስ ኃላ/የተ/የግል ማህበር የሙቀት መለኪያ/ Infrared Thermometer/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኤቢኤች ፓርትነርስ ኃላ/የተ/የግል ማህበር የሙቀት መለኪያ/ Infrared Thermometer/ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ የሚፈልግ ሲሆን ዝርዝር

Development for Peace Organization (DPO) Would Like to Invite Competent and Reliable Suppliers and Contractors for the Construction of a Semi-Permanent VIP Latrine and for the Rehabilitation of the Dug Well Civil Work and Supply of the Afredev Hand Pump in Tigray and Addis Ababa

በኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የውሃና ኢነርጂ ዘርፍ የተለያዩ ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጎማ ግዥ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ( ው.ኢ.ዘ.01/2017) በኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የውሃና ኢነርጂ ዘርፍ የተለያዩ ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት