Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 09, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ ለተፈጥሮ ሀብት መሬት አጠቃቀም ዳይሬክቶሬት አገልግሎት የሚውል ሎት 01 የችግኝ ማፍያ ፕላስቲክ ባለ 10፣  ሎት

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ የችግኝ ማፍያ ፕላስቲክ፣ የእጅ ጋሪ እና የውሃ ማጠጫ ጆርዲን ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 09, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለሙበት አቶ ናትናኤል ታከለ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አንስተ በቀለ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/185278

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 09, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት የቢሮ አገልግሎት የሚውል በመደበኛ በጀት ለ2018  የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና ሌሎች ዕቃዎች፣  በድጋሚ የወጣ

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት የቢሮ አገልግሎት የሚውል በመደበኛ በጀት ለ2018 የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Government(Feb 10, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/4a56f8e5-e362-446f-9f2c-7db7e921678e/open  Invitation to Bid  Lot 2; Jido Job Center Construction Procurement Reference No: OJOCVB-NCB-W-0004-2018-BID-Open-Re-bidProcurement

Oromia Job Creation And Vocational Bureau Invites Eligible Bidders for the Procurement of Jido Job Center Construction

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ፖሊስ መምሪያ እና በስሩ ለሚገኙ ሁሉም ፖሊስ ጣቢያዎች በ2017 ዓ/ም በጀት አመት የሚያስፈልጋቸውን የተለያዩ እቃዎች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ፖሊስ መምሪያ እና በስሩ ለሚገኙ ሁሉም ፖሊስ ጣቢያዎች በ2017 ዓ/ም በጀት አመት የሚያስፈልጋቸውን ሎት1.የፅህፈት መሳሪያ ሎት 2,የፅዳት

Amanuel Mental Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Food Supplies

Invitation to Bid Procurement of Food Supplies Procurement Reference No: AMSH-NCB-G-0011-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል መንግስት የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ የጉራጊኛ ቋንቋ ትምህርት እንደ አፍ መፍቻ ትምህርት ለመስጠት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች ለመማሪያና ማስተማሪያ አገልግሎት የሚውል የተማሪና መምህር መጻሕፍት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 2/2016/2017 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል መንግስት የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ የጉራጊኛ ቋንቋ ትምህርት እንደ አፍ መፍቻ ትምህርት

የአማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ማህበር PVC Resin, PVC Stabilizer, Black Master Batch, Blue Master Batch & Yellow Master Batch ለመግዛት ይፈልጋል

የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር APF/04/2017 Local የአማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ማህበር በአማራ ክልል ባህር ዳር ከተማ የሚገኝ ሲሆን

የቤት የሐራጅ ሽያጭ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ ባለመብት እነ ወ/ሮ የሽ ኃይሌ (3) ሰዎች እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ተዋበች ገ/ጊወርጊስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የስፌት መኪና ሰርቪስ ማድረግ እቦታው ድረስ መጥቶ የሚያይ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የስፌት መኪና ሰርቪስ ማድረግ እቦታው ድረስ መጥቶ በማየት መወዳደር ይቻላል Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0818-2016-PUR Object

Ethiopian Heritage Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Food Items

Invitation for Bid Procurement of Food Items at Gondar Lot Information Procurement Reference Number: EHA-NCB-G-0084-2016-PUR Object of Procurement: Procurement of

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የአርጎባ ብሔረሰብ ልዩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሚሊሻ ጽ/ቤት ለሰላም አስከባሪና የሚሊሻ አባላት አገልግሎት የሚውሉ ጫማዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የአርጎባ ብሔረሰብ ልዩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሚሊሻ ጽ/ቤት ለሰላም አስከባሪና የሚሊሻ

በጅማ ዞን የመንቾ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት የመኪና ጎማዎች፣ የቢሮ ቋሚ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የግንባታ እቃዎች፣ ሞተር ሳይክል እና የደንብ ልብስ የንግድ ድርጅትና ጥቃቅን እና አነስተኛ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በጅማ ዞን የመንቾ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት የመኪና ጎማዎች፣ የቢሮ ቋሚ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች