Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Jul 01, 2026) ግልጽና በሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በቀን 01/11/2010 ዓ/ም እና 04/10/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት ወ/ሮ ሳራ ሞገስ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ካሳሁን ገ/ስላሴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 198914 በቀን 24/4/2017
የተሽከርካሪ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የመኪኖች የጨረታ ማስታወቂያ ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ዲቨሎፕመንት ኦርጋናዜሽን የድርጅቱን በዋናው መ/ቤት ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ የመስክ መኪኖቹን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ዲቨሎፕመንት ኦርጋናዜሽን የድርጅቱን በዋናው መ/ቤት ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ የመስክ መኪኖቹን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 01, 2026) በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎችንና የሞተር ሣይክል ለመሽጥ የመጣ የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁ- 06/2018 የሚኒስቴር መ/ቤቱ
የገቢዎች ሚኒስቴር የተለያየ ሞዴል ያላቸው 4 ተሽከርካሪዎችን እና የሞተር ሣይክል ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 19, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ሁሴን አሊ እና የፍ ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ዛህራ
አዋሽ ባንክ አ.ማ በፅህፈት ሥራ ላይ ላልተሰማሩ የባንኩ ሰራተኞች የደንብ ልብስ ማሰፋት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር RE-AB/002/2026-27. 1. አዋሽ ባንክ አ.ማ በፅህፈት ሥራ ላይ ላልተሰማሩ የባንኩ ሰራተኞች
የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 19, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ፡ 1. ናትናኤል ግርማ በአፈ/ተከሳሽ፡ ብርሃኑ ምትኩ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ዕቃዎች ለመሽጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 19, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 42/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 19, 2026) የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንናልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2019 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣
Houses of Peoples Representative፡ Procurement of Hotel Services
Government (Jul 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/bace7b73-d770-46f9-a250-d231efe21112/open Lot Information
Arbaminch University፡ Procurement of Sanitary Items ክሎሪን የመዋኛ ገንዳ ውሃ ማከሚያ የሚሆን አንዱ ጋሎን 45 ኬ.ግ የሚይዝ (Chlorine
Government (Jul 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d059099c-70d9-44f3-86c3-3109bd2bf326/open Lot Information
Addis Ababa University፡ Procurement of Machinery of ማንዋል ሳር ማጨጃ (የነዳጅ)
Government (Jul 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/597ac4f7-c6a4-4c44-9332-2d8f3be47a57/open Lot Information
የቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ግቢ ውስጥ የሚገኝ በሴቶች ፎረም የሚተዳደረውን ካፍቴሪያ በግልጽ ጨረታ በማውጣት ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 19, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ግቢ ውስጥ የሚገኝ በሴቶች ፎረም የሚተዳደረውን