Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 009/ሽያጭ/18 ዓ.ም የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በሀዋሳ እና በሆሳዕና በድርጅቱ መጋዘኖች ተከማችቶ የሚገኝ በአሶሳ አካባቢ የተመረተ ከዘርነት የተረፈ ለምግብነት የሚውል ንፁህ

የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በሀዋሳ እና በሆሳዕና በድርጅቱ መጋዘኖች ተከማችቶ የሚገኝ በአሶሳ አካባቢ የተመረተ ከዘርነት የተረፈ ለምግብነት የሚውል ንፁህ የበቆሎ እህል ለሁለተኛ ጊዜ እንዲሁም ንጹህ የስንዴ እህል ለመጀመሪያ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 03, 2026) INVITATION FOR OPEN RE-BIDS (Ref No. LISC/HRL/009/2026) Lucy Insurance S.C. invites interested and eligible bidders to participate in a second round (Re-bid) open competitive bid for

Lucy Insurance S.C. Invites Interested and Eligible Bidders to Participate in a Second-round (Re-bid) Open Competitive Tender for the Supply of Electric Vehicles.

Reporter (May 03, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዘውንና ከዚህ በታች የተመለከተውን ተሽከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ)

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪ በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሀርቡ ማደክር ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በተሳሳሰው 216/92

ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Customs Commission: Different Vehicles Spare Part.

Government(Nov 18, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/31efb651-524a-450f-939e-edba6c1bdc64/open Reference

Ministry of Revenue: LOT 5 (MTO1) PROCUMENT OF የቢሮ ቋሚ ዕቃ ፈርኒቸር እና መጋረጃ ግዥ

Government(Nov 18, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/a4f94d3b-9d46-446b-8313-de5b4990aaf0/open Reference

House of Federation፡ Procurement Of Sanitary Materials

Government(Nov 18, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/2605ac67-403c-4681-ab1d-ab4dc57bb3dd/open Reference

Bole Lemi Special Economy Zone Invites Eligible and Qualified Bidders to Participate in the Tender for the Supply of Infrastructure Cleaning Service for Sewerage and Industrial Waste Lines

Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  National Competitive Bidding (NCB)

Ethiopian Customs Commission: Procurement of Different Wrench Tools and Other Equipment’s.

Government(Nov 18, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/7473ee87-0ee5-4cc2-bb97-930f86d6c53c/open Reference

የገቢዎች ሚኒስቴር የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የተለያዩ

የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የህትመት አገልግሎትና የመድረክ ስራዎች፣ የተሽከርካሪ እቃዎች፣ የላፕቶፕ ባትሪ እና የፎቶ ካሜራ መለዋወጫ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በምስራቅ ጉራጌ ዞን የመስቃን ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በካፒታል በጀት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች የሞተር ብስክሌት እና የሞተር መለዋወጫ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 18, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! በድጋሚ የወጣ ግልፅ

በደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን የሣውላ ዲስትሪከት ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሥሩ ላሉ የመንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚሆኑ ተሽከርካሪዎችን ማለትም የጭነት አይሱዙ መኪና፣ የውሃ ቦቴ እና ስንግል ጋቢና ፕካፕ መኪና ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል