Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Sep 21, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር- JM 03 /2019 ጀብዱ ሞተርስ አክሲዮን ማህበር በ2019 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ከታች በዝርዝር የተቀመጡትን ሎት1 የጽህፈት መሳሪያዎች፤

ጀብዱ ሞተርስ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Government (Sep 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9c6fdecf-6cab-4107-8b58-afd6749461c0/open Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0059-2019-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ ባነር

Bahir Dar University: በድጋሚ የወጣ ባነር ግዥ (BiT)

Reporter (Sep 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ CN/NCB/5/19 የድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ድርጅታችን ለሚሰጣቸው የተለያዩ የሶስተኛ ወገነወ አገልግሎቶች ሥራ ላይ የሚውሉ፡- 1. የጥበቃ ሰራተኞች ቆዳ ጫማ 2. የውኃ ቦቴ መኪና

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የጥበቃ ሰራተኞች ቆዳ ጫማ፣ የውኃ ቦቴ መኪና ኪራይ እና ውኃ አቅርቦት (በድጋሚ የወጣ) ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል

Reporter (Sep 20, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/039/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ

ዳሽን ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት፡ በድጋሚ የወጣ ባለ 2500 (ትልቁ)የዱቄት ወተት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Apr 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9fea711a-5457-4a4c-9cb0-0e4634a93532/open Lot Information

Space Science and Geospatial Institute፡ Purchase Requisition for A4 Paper 2/pl

Government (Apr 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/640c7f11-21af-41b8-903d-5bd1d7394f4c/open Lot Information

ንብ ኢንሹራንስ ኩባንያ የተለያዩ አዳዲስ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን እና ከቻይና ሀገር ተገዝተው ጅቡቲ ከደረሱ በኋላ ከጅቡቲ በተሽከርካሪ

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 26, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣216/92 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ

Commercial Bank of Ethiopia (CBE) Invites Interested & Potential Bidders for the Supply of Different Goods

Reporter (Apr 26, 2026) INVITATION to National Competitive Bid 1. Commercial Bank of Ethiopia (CBE) invites interested & Potential bidders

ቱሪስት የጋራ ህንፃ መኖርያ ቤት ባለቤቶች ኃላ/የተ/ህ/ስ/ማህበር የአርማታ ብረት ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Apr 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአርማታ ብረት(Re-bar)ግዥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ማህበራችን ቱሪስት የጋራ ህንፃ መኖርያ ቤት ባለቤቶች ኃላ/የተ/ህ/ስ/ማህበር የአርማታ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የእንሳሮ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት በመደበኛና እንስሳት ተዘዋዋሪ በጀት በወረዳው ውስጥ ላሉት ሴክተር መ/ቤቶች ስራ አገልግሎት የሚሆን የእንስሳት የመድሀኒት እና የህክምና መገልገያ እቃዎች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት ተይዘው ውርስ የተደረጉ አልባሳት፣ ጫማዎች እና የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ የወረዳ 5 ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ መድሃኒቶች እና ላብራቶሪ ሪኤጀንት በ3ኛ ዙር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ የወረዳ 5 ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ መድሃኒቶች እና