Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Sep 09, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ሥልጣን ቀጥሉ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ። ተ.ቁ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ባጃጅ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ቤ/ቤት በ ቀን 06/01/2019 ዓ/ም እና 09/01/2019 በግልጽ በሀገር አቀፍ ጨረታ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Sep 07, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ ዞን ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ ለምዕራብ ጎጃም ዞን ህብረተሰብ በመንግስት ድጎማ የሚቀርበውን ስኳር

በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ ዞን ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ ለምዕራብ ጎጃም ዞን ህብረተሰብ በመንግስት ድጎማ የሚቀርበውን ስኳር በዩኒየናችን በኩል ለማጓጓዝ ለአንድ አመት በአንድ ዙር 800 ኩ/ል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል

Bekur (Sep 07, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባሕር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2019 በጀት የተለያዩ ግዥዎችን ማለትም  ሎት 1. ለራተኞቹ ጥዋት እና ማታ

የባሕር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2019 በጀት የተለያዩ ግዥዎችን ማግኘት እና መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ መገዘዝ ንግድና የማማከር ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ የውጭ ኦዲት አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 28, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ መገዘዝ ንግድና የማማከር ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ የውጭ ኦዲት አገልግሎት

የጎንደር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ በጎንደር ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ በአዘዞ ክ/ከተማ ለደረስጌ ጤና ኬላ ግንባታ ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 28, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጎንደር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ በጎንደር ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ በአዘዞ ክ/ከተማ

ደብረ ቁስቋም የበጎ አድራጎት ማኅበር የ2018 በጀት ዓመት ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 28, 2026) ማስታወቂያ ደብረ ቁስቋም የበጎ አድራጎት ማኅበር በበጎ አድራጎት ስራ ላይ የተሰማራ ሃገር በቀል የበጎ አድራጎት

የቦታ ስፋት 408 ካ/ሜ የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 28, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት መላኩ ብርሃኔ እና በፍ/ባለዕዳ ፍሬወይኒ ብርሃኔ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

የመኪና ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 28, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ሮቤል ገ/ሊባኖስ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አበባ ገሰሰ መካከል ስላለው የፍርድ

FSCSPCO – Kelem International School (KIS) invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Firms for the Procurement and Implementation of an Integrated School Management and Enterprise Resource Planning (ERP) System.

የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ ሌሎች አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የተሽከርካሪ ጎማና መለዋወጫዎች እና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የቦታ ስፋት 181 ካ.ሜ. የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 28, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አቶ እዮብ በቀለ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ብርሃኑ ካሳዬ መካከል ስላለው

አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የጋራዥ ቋሚ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 28, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ