Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 15, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ሲዳማ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል.

ሲዳማ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት እና ንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለኤል ኤላ ጋርመንትና ጨርቃ ጨርቅ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሰጠው የልብስ ስፌት ማሽነሪዎች ተከራዩ የኪራይ ከፍያውን በካፒታል እቃ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት ጨርቃ ጨርቅ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሰጠው የልብስ ስፌት ማሽነሪዎች በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/TBP/NCB/06/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን የአቅርቦት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል 16 ቶን Knuckle Type እና 25 ቶን Telescopic Type Lifting Capacity ትራክ ማውንትድ ክሬን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ዘውድነሽ ወንድአፍራሽ እና የማነብርሃን ወንድአፍራሽ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 315199 በቀን 13/5/2016 ዓ.ም በዋለው

በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Addis Ababa City Administrative Health Bureau Yekatit 12 Hospital Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Generator Accessory

Government(Feb 11, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/b4104b21-eca1-4918-84d9-b25a35dd3488/open  Invitation to Bid 

Ethiopian Agricultural Authority: Procurement of የሴት ሙሉ የሱፍ ልብስ እና የበረዶ ልብስ

Government(Feb 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/add47889-e2a1-47cc-befc-4724946b580a/open Reference

ልህቀት የዲዛይንና ቁጥጥር ኮርፖሬሽን ለሲቪል፣ ለሳኒተሪ እና ለኤሌክትሪክ ስራዎች የሚያገለግሉ ልዩ ልዩ የግንባታ ግብአቶች (ዕቃዎች) እና የአልሙኒየም ስራዎች (አቅርቦትና ተከላ) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት 2018 በጀት ዓመት በወረዳው ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የኤሌከትሮኒክስ ግዥ ለመፈጸም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ዶፈልጋል

Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ ቤት 2018 በጀት ዓመት በወረዳው ሴክተር

በደ/ኢ ከመንግስት በኣሪ ዞን የደቡብ ኣሪ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በፑል ለሚተዳደሩ ሴክተር መ/ቤቶች የጽህፈት መሳሪያ ዕቃዎች እና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 10, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ኢ ከመንግስት በኣሪ ዞን የደቡብ ኣሪ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በፑል ለሚተዳደሩ ሴክተር መ/ቤቶች

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽዳት እቃዎችን ለመፈጸም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ግብርና ፅ/ቤት አገልግሎት የሚውል ፖሊተን ቲዩብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 10, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር -001/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ግብርና

የጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኅበር ሲገለገልባቸው የነበሩትን 2 (ሁለት) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ማለትም 1 (አንድ) ያገለገለ ቶዮታ ላንድክሩሰር እና 1 (አንድ) ኒሳን ፓትሮል ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የመንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት ለክሬሽር ፕላንት ጠጠር ግብአት አቅርቦትና ፍንዳታ ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 10, 2026) ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የመንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት በደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር የሚገኝ መንግስታዊ የሆነ የልማት ድርጅት ሲሆን