Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Feb 18, 2026) የጀርመን ሞዴል ዘመናዊ የንብ ቀፎ አቅርቦት ጨረታ ማስታወቂያ–በድጋሜ የወጣ ኬር ህፃናትና ቤተሰብ ለኢትዮጵያ ድርጅት በዘላቂ የምግብ ዋስትና ፕሮጀክት ሙሉ በሙሉ ከዋንዛ እንጨት የተሰራ የጀርመን ሞዴል ዘመናዊ የንብ

ኬር ህፃናትና ቤተሰብ ለኢትዮጵያ ድርጅት በዘላቂ የምግብ ዋስትና ፕሮጀክት ሙሉ በሙሉ ከዋንዛ እንጨት የተሰራ የጀርመን ሞዴል ዘመናዊ የንብ ቀፎ (ብዛት እስከ 360) የሚደርስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter(Feb 18, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ

ኦሮሚያ ባንክ መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Be’kur(Feb 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕ/ጐጃም/ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሎት1፡-ስኳር እና ዘይት ከአዲስ አበባ እና ከተለያዩ ከተሞች ወደ ደምበጫ፡ ፍኖተ ሰላምና ቡሬ

የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ የተለያዩ እቃዎች እና አገልግሎቶች ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ገቢ ማመንጫ ኢንተርፕራይዝ ለ2018 በጀት ዓመት ለገቢ ማመንጫ ማዕከላት ለሥራ አገልግሎት ላይ የሚውሉ የእንስሳት መኖ ለማቀነባበር የሚሆን እህልና ጥራጥሬ፣ ለእንጨትና ብረታ ብረት ወርክ ሾፕ ለሥራ አገልግሎት የሚሆኑ የፋብሪካ ውጤቶች እና ለድለባ አገልግሎት የሚሆን ቁም ከብቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Somali Regional State Water Bureau (SRS WB) Invites Sealed Bids from Qualified and Eligible Bidders for the Procurement of Supply of GI Pipes

INVITATION FOR BIDS(IFB) Invitation No.: SRS/WB/PGI/G1/06/2016 E.C Somali Regional State Water Bureau (SRS-WB) Title: Procurement for the Supply of GI

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ሐረርጌ ዞን ከቡርታ ዲንቱ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት ለወረዳ የተለያዩ መ/ቤቶች አላቂና ቋሚ የቢሮ እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ሐረርጌ ዞን ከቡርታ ዲንቱ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት ለወረዳ የተለያዩ መ/ቤቶች አላቂና ቋሚ የቢሮ እቃዎች

የኢትዮጵያ ግብርና ባለስልጣን የእንስሳት ሬጉላቶሪ ዘርፍ የእንስሳት መድኃኒት የገበያ ፈቃድ አሰጣጥ ረቂቅ መመሪያን አዘጋጅቶ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በረቂቅ መመሪያው ላይ አስተያየት ለመሰብሰብ በፌዴራል አስተዳደር ሥነ-ሥርዓት በአዋጅ ቁጥር 1183/2012 አንቀጽ 8 መሠረት ይህን ማስታወቂያ አውጥቷል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ግብርና ባለስልጣን የእንስሳት ሬጉላቶሪ ዘርፍ የእንስሳት መድኃኒት የገበያ ፈቃድ አሰጣጥ ረቂቅ መመሪያን አዘጋጅቶ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በረቂቅ

የድሬዳዋ አጠ/ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የግዥ/ፋ/ን/አስ/ደ/የስራ ሂደት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለቢሮ አላቂ ዕቃዎችና ለመሳሪያዎች፣ ለትምህርት አላቂ ዕቃዎችና የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ ለፅዳት አላቂ ዕቃዎችና ለስፖርት እቃዎች፣ የቧንቧ እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የድሬዳዋ አጠ/ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የግዥ/ፋ/ን/አስ/ደ/የስራ ሂደት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት ሎት 1. ለቢሮ አላቂ ዕቃዎችና ለመሳሪያዎች ሎት

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 09 አስተዳደር የፋይናንስ ፅ/ቤት በ2017 በጀት አመት ለተለያዩ ፅ/ቤቶች የሚያስፈልጉትን የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የእስቴሽነሪ እቃዎች የፅዳት እቃዎች፤ የደንብ ልብስ፤ የመኪና ጌጣጌጥ፤ የፈርኒቸር እቃዎች እና የአገልግሎት ማለትም የባነር፣ የመኪና፣ የመስተንግዶ፣ የዲኮር፤ የሞንታርቦ የድንኳን አገልግሎት በግልፅ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል

Adama Water Supply and Sewerage Service Enterprise (AWSSSE) Would Like to Invite You for the Supply of Tyres, Sanitary Materials, Stationaries and Electromechanical Spare Parts.

Invitation to BidBID NO. NCB/TSSEMS/AWSSSE/01/2017 Adama Water Supply and Sewerage Service Enterprise (AWSSSE) would like to invite;  Eligible bidders for

የሸገር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለሸገር ከተማ አስተዳደር ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ልዩ ልዩ የቢሮ ውስጥ ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፤ የጽዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብሶች፤ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች፤ ኮምፒዩተሮች እና ተዛማጅ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተገለፀውን የጨረታ መመሪያ በመከተል ጨረታውን እንዲካፈሉ ተጋብዘዋል

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር ሰሜን ሸዋ ዞን የያያ ጉለሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች እና የጽዳት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች/ፈርኒቸር/፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክሶች፣ የተለየዩ የመኪና እና የሞተር ጎማዎች፣ የመኪና የሞተር ዘይት፣ የግንባታ እቃዎችን፣ በግልጽ ጨረታ ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

The Somali Regional State Water Bureau (SRS-WB) Invites Sealed Bids from Qualified and Eligible Bidders for the Procurement of Submersible Pumps, Cables and Generators

INVITATION FOR BIDS(IFB) Invitation No.: SRS/WB/PEM/EM/05/2016 E.C Somali Regional State Water Bureau (SRS-WB) Title: Procurement for the supply of submersible