Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Apr 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/78fb181d-d686-4e6a-835f-16f78d700631/open Reference Number: EFDA-NCB-NC-0019-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: EFDA/PR/car/123/2018 Procurement Information Procurement Type:

Ethiopian Food and Drug Authority: Procurement of Different Car Maintenance and Service

Addis Zemen (Apr 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ የሩዝ የምግብ እህል ሽያጭ ጨረታ የጨረታ ቁጥር ኢግስኮ የግ/ው/ሽ/ሜ/አ/ዘ/ግጨ/ሸ05/2018 በኢትዮጵያ የግብርና

በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ በቦንጋ ቅርንጫፍ ተከማችቶ የሚገኘውን ሩዝ የምግብ እህል ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡–ሲ/መ/ባ/001/2018 ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የፈርኒቸር ዕቃዎች ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መ/ቤታችን በሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ

በሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ምንጣፍ ብቁ ተጫራችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 03, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ  የጨረታ ቁጥር ግ-16/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የኮንስትራክሽን እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣  አዳዲስ አልባሳት፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው እቃዎች በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Federal Police Invites Eligible Bidders for the Procurement of Global Positioning System (GPS)

Invitation to Bid Procurement of Global Positioning System (GPS) Procurement Reference No: EFP-NCB-G-0078-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement

Ethiopian Institute of Peace (EIP) Consultancy Work is to Produce One 20 to 30-minute Documentary Film/video

ETHIOPIAN INSTITUTE OF PEACE (EIP) INVITATION TO BID FOR A PRODUCTION OF DOCUMENTARY FILM/VIDEO 1. Organizational and Project Overview Ethiopian

በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር የጣና ክፍለ ከተማ ግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቡድን የ2017 በጀት ዓመት የጽህፈት፣ የጽዳትና አላቂ ቋሚ እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር የጣና ክፍለ ከተማ ግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቡድን የ2017 በጀት ዓመት የጽህፈት፣ የጽዳትና

የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በአፈ/ከሳሽ ጌች ግሮሰሪ እቁብ ማህበር ሰብሳቢ አቶ አለኸኝ ልየው እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ወ/ሮ በላይነሽ አለነ እና 3ቱ

GIZ International Services (GIZ InS) Regional Office Would Like to Sell Used Vehicles on an ‘As-is Where-is’ Basis Through Competitive Bidding

Bid for Sale of Used Vehicle GIZ International Services (GIZ InS) Regional Office would like to sell the following used

Guraghe Development & Cultural Association Office Now Invites Wax Sealed Bids from Eligible Bidders for Building Construction & WWC in Collaboration with Glimmer Gumer & Debub Sodo Woreda

INVITATION FOR BIDS (IFB) Guraghe Development & Cultural Association. IFB Title: Building Construction National Competitive Bidding (NCB) REBID NO ODCA/GW/2024

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በዋና መ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል መጋረጃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በዋና መ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል መጋረጃ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ መለያ ቁጥር DBE/NCB/CU/001/2024/25

የሰብለወንጌል ደበበ አቢ ጠቅላላ አስመጪ አገልግሎት ላይ ያልዋሉ (አዲስ) ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የተለያዩ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር SW/NCB/001/2017 የሰብለወንጌል ደበበ አቢ ጠቅላላ አስመጪ በድርጅቱ ተከማችቶ የሚገኙትን እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አገልግሎት

የሀዋሳ ህጻናት ማሳደጊያ ድርጅት በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት በሀዋሳ ከተማ የሚገኝ ምግባረ ሰናይ ድርጅት ሲሆን በፈረንጆች አቆጣጠር January 1/2024-December 31/2024 ድረስ ያለው የሂሳብና የንብረት ሰነዶች በተመሰከረለት ቻርተርድ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል

 የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የሀዋሳ ህጻናት ማሳደጊያ ድርጅት በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት በሀዋሳ ከተማ የሚገኝ ምግባረ ሰናይ ድርጅት ሲሆን በፈረንጆች አቆጣጠር January 1/2024- December