Re-Invitation Tenders in 2021
Bekur (Sep 07, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ ዞን ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ ለምዕራብ ጎጃም ዞን ህብረተሰብ በመንግስት ድጎማ የሚቀርበውን ስኳር
በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ ዞን ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ ለምዕራብ ጎጃም ዞን ህብረተሰብ በመንግስት ድጎማ የሚቀርበውን ስኳር በዩኒየናችን በኩል ለማጓጓዝ ለአንድ አመት በአንድ ዙር 800 ኩ/ል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል
Bekur (Sep 07, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባሕር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2019 በጀት የተለያዩ ግዥዎችን ማለትም ሎት 1. ለራተኞቹ ጥዋት እና ማታ
የባሕር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2019 በጀት የተለያዩ ግዥዎችን ማግኘት እና መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 07, 2026) የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 09/2019 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 07, 2026) የድርድር ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ ለወ/ሪት ጽዮን ጌታቸው የዳቦ መጋገሪያ ማሽኖችና መሳሪያዎች በዱቤ ግዥና ኪራይ ያስተላለፈ ቢሆንም ደንበኛዋ በውሉ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽኖችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በድርድር ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ/ለማከራየት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ministry of Foreign Affairs፡ Procurement of Stationery Materials
Government (Aug 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/652903c4-76df-4ea6-8bc9-2a7faa7bd1f6/open Lot Information
መቅደላአምባ ዩኒቨርሲቲ: የበሬ ስጋ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Aug 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/a40f61f7-33e6-4e85-b512-d6808a841eec/open
The Federal Justice and Law Institute: Lot 7 Procurement of 5-star Hotel Addis Ababa
Government (Aug 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/510dd0f4-a277-45a5-9fa0-5cc8aa0ae8ec/open
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከመስከረም 01 ቀን 2019 ዓ.ም እስከ መስከረም 30 ቀን 2019 ዓ.ም ለሚያመርተው በየእለቱ ከሚታረዱ ከዳልጋ ከብት የሚገኘውን እርጥብ ቆዳና ከበጎች እና የፍየሎች የሚገኘው እርጥብ ሌጦ፣ የስጋና አጥንት መኖ፣ የዳልጋ ከብት ቀንድ እና ለሳሙና መስሪያ ግብዓት የሚሆነውን የተነጠረ ሞራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
2merkato.com (Aug 20, 2026) የተረፈ ምርት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከመስከረም 01 ቀን 2019 ዓ.ም እስከ መስከረም
Federal Supreme Court: Procurement of Construction Materials የግንባታ ጥገና ዕቃዎች ግዥ 2019open Bid
Government (Aug 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/da6cfc5f-ea08-48cf-9acc-45226458f5f1/open
Arbaminch University: Purchase Requisition of የአምዩ ማ/ኮ/ስ/ሆ የአስታማሚዎች ባጅ ከነ ማንጠልጠያው For AMU TEACHING & COMPREHENSIVE SPECIALIZED HOSPITAL
Government (Aug 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f2fd39a9-c6cf-4048-837c-f5968bed7813/open Lot Information
Bahir Dar University፡ Procurement of Spare Parts
Government (Aug 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e57e5a0c-170d-4da7-aca2-d6e3048721e3/open Lot Information
Alert Comprehensive Specialized Hospital፡ Procurement of Building Construction
Government (Aug 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/fc75d240-fb3d-4637-8074-b2b042447c8f/open Lot Information
Bahir Dar University፡ Procurement of Construction Materials
Government (Aug 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/01553787-252a-45ae-a3dc-90719035831a/open Lot Information