Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Ethiopian Herald (Apr 28, 2026) Invitation Re-bid National Competitive Bid /NCB/ Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia Organization: Agricultural Transformation Institute/ATI/ IFB Title: Supply and delivery of Modern Beehive

The Agricultural Transformation Institute (ATI) Invites Sealed Bids for the Supply and Delivery of 3,768 Modern Beehives to Various Zones and Woredas in East Wellega and Jimma.

Addis Zemen (Apr 28, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢ.አ.መ. ጡረተኞች የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/ የተ/የኅ/ሥ/ማህበር በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ኢንተርፕራይዝ ግቢ ውስጥ የሚገኝ የምግብ ቤት መጠቀሚያ የነበሩ በሚከተለው ሰንጠረዥ የተጠቀሱትን ያገለገሉ ዕቃዎች

የኢ.አ.መ. ጡረተኞች የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/ የተ/የኅ/ሥ/ማህበር በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ኢንተርፕራይዝ ግቢ ውስጥ የሚገኝ የምግብ ቤት መጠቀሚያ የነበሩ ያገለገሉ የእንጨት እና የብረት ካውንተሮች የተሰባበሩ እና ያገለገሉ የምግብ ቤት እቃዎች እና የተቀዳደዱ ድንኳኖች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 006/ 2018 በደ/ኢ/ክ/መንግሥት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን

በደ/ኢ/ክ/መንግሥት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን የንብረት አስወጋጅ ኮሚቴ ከለዩት ዕቃዎች ውስጥ አንዱ የኤሌክትሪክ ኬብል ሲሆን እንዲወገድ ባቀረቡት መሠረት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 28, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፍርድ ቤት አጥር ግንባታ እና የቢሮ ህንጻ ጥገና ለማካሄድ በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ የሥራ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፍርድ ቤት አጥር ግንባታ እና የቢሮ ህንጻ ጥገና ለማካሄድ በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ የሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Somali Regional Education Bureau Invites Interested Bidders for the Procurement of the Following: Printing and Distribution of Learning Materials and Menstrual Hygiene Management (MHM) Kits/supplies (including Pants, Reusable Pads, Soap, and Laundry Items)

የቦንጋ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በስሩ ላሉት መ/ቤቶች የኤሌክትሮኒክስ ግዥ፣ ለመስተንግዶ የሚሆን ምግብና መጠጥ፣ የፈርኒቸር ግዥ እንዲሁም ለሰራተኛ የሚሆን የመኪና ኪራይ ሰርቪስ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ሕዝቦች ክልላዊ

Ministry of Defense: Procurement of Hemodialysis Temporary Catheter 12F*20cm

Government(Nov 03, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/660fc381-8dfc-4e7b-a818-f62f7813253d/open Reference

Authority For Civil Society Organizations፡ Procurement of Tyre

Government(Nov 03, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/cdc3f084-9580-4286-a777-23c40e565556/open Reference

The Carter Center Ethiopia (TCCE) Invites Sealed Bids from Registered Suppliers Under National Competitive Bidding (NCB) for the Printing of Various Materials

The Reporter(Nov 01, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  INVITATION FOR ADVERTISEMENT OF BID NCB NO. 016/2025 TCC-E The Carter Center Ethiopia is

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ መስ/ዞን የለገሂዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

ዘብሩክ ሆስፒታል ፎር አኒማልስ የግንዛቤ ማስጨበጫ የህትመት ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 01, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  በድጋሚ የወጣ የህትመት ሥራዎች የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር:- B-ETH/ 16/25 ዘብሩክ ሆስፒታል ፎር አኒማልስ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ.

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ስር የሚገኘው የራስ ኃይሉ የስፖርት ትምህርትና ሥልጠና ማዕከል ለ2018 ዓ.ም ለጂም አገልግሎት የሚውሉ ማሸኖች መለዋወጫ ግብዓቶች እና የስፖርት ትጥቆች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

The Mana Abichu Sub-City Municipality Office Funds a Budget for Machinery Rent for Road Construction and Related Works 2018 EFYS

Addis Zemen(Nov 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation to NCB Bid For