Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (May 17, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ወ/ሮ አማረች መልካሙ አቢተሙ የተበደሩትን ገንዘብ በብድር ውላቸው መሠረት ስላልከፈሉ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. የንግድ ድርጅት እና መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያአዲስና በድጋሚ የወጣ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች ጨረታ ቁጥር 012/2025/26 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ማለትም የተለያዩ ያገለገሉ ፈርኒቸሮች፣ የተለያዩ ያገለገለ የተሽከርካሪ ጎማዎች የቪ8 ተሸከርካሪ ዕቃ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፡- 021/2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የመያዣ

አሐዱ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመክፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) 216/92 መሠረት በእዳ ማካካሻት የወረሳቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ./ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በምሥራቅ ጎጃም ዞን ጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እንዲሁም የግንባታ እቃዎች አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በሰሜን ጎጃም ዞን የዱርበቴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ፅ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ በግልፅ ጨረታ ድርጅቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Nov 17, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎጃም ዞን የዱርበቴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ፅ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ

አንከሻ ጓጉሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Nov 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ  በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር

African Leadership Excellence Academy: Procurement of TV 2L

Government(Nov 20, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/785a192d-df4b-4258-b381-2f47ad6bb661/open Reference

በሰሜን ወሎ ዞን በጋሸና ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለሴክተሮች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በየዘርፉ ከተሰማሩ ነጋዴዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Nov 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ወሎ ዞን

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የቆላድባ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች የ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የጽ/መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃ፣ የተዘጋጅ ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Nov 17, 2025)  ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የቆላድባ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት

የቡሬ ከተማ አስ/ከተ/መ/ል/ጽ/ቤት የከተማ ቦታ ስለመያዝ በደነገገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 መመሪያ ቁጥር 01/2005 መሰረት በ2018 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል

Be’kur(Nov 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ የቡሬ ከተማ አስ/ከተ/መ/ል/ጽ/ቤት

የአምባሰል ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Nov 17, 2025)  ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአምባሰል ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት

በአብክመ በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን በደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር የጉና ዘር ብዜት እና ግብይት ኃ.የተወሰነ ህ/ስ/ማህበራት ዩኒዬን ለ2018 የምርት ዘመን በተለያዩ ወረዳዎችና ቀበሌዎች ለሚሰበስበው የተለያዩ የሰብል ምርጥ ዘር ትራንስፖርት፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሰብሰብ ይፈልጋል