Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Jun 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ በ14/2018 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ
የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 03, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ የውብፀሀይ አፈወርቅ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወንድወሰን አፈወርቅ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/96322 በ6/02/2017
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jun 02, 2026) ዕቃዎችን ለመሸጥ በድጋሚ ለ2ተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ ጅግጅጋ/ስተአ/002/2018 የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጅግጅጋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (ላፕቶፕ
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጅግጅጋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (ላፕቶፕ እና ዴስክቶፕ ኮምፒዉተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ የማባዣ ማሽኖች፣ ቴሌቪዥኖች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ የተለያዩ የውኃ እቃዎች፣ የግንባታ እቃዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 02, 2026) ዕቃዎችን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– ሠመራ/ስተአ/002/2018 የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ሠመራ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (ላፕቶፕ እና ዴስክቶፕ
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ሠመራ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (ላፕቶፕ እና ዴስክቶፕ ኮምፒዉተሮች፣ ፐሪንተሮች፣ የማባዣ ማሽኖች፣ ቴሌቪዥኖች፣ የተለያዩ የዉሃ እቃዎች፣ የግንባታ እቃዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ማዕድንና ኢነርጂ ኤጀንሲ የ2018 በጀት ዓመት ለሥራ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 07, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ
ብራይት ፊውቸር እ.ኤ.አ ከጥር 2025 እስከ ታህሳስ 2025 ድረስ ያለውን የስራ ክንውን ሒሳብ በ IPSAS (International Public Sector Accounting Standards) መሰረት በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 07, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ብራይት ፊውቸር ሀገር በቀል የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅት ሲሆን እ.ኤ.አ ከጥር 2025 እስከ ታህሳስ
Addis Ababa City Administration Public Procurement and Property Disposal Service (AAPPPDS) Invites Interested & Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Different Types of Uniform for Student, Sweater for Student, Teacher Overcoat & Kitchen Works Apron
Addis Zemen(Dec 07, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! Invitation to TenderTender Reference No: – AAPPPDS/FA/NCB/PG/58/03/2018 Addis Ababa City Administration Public Procurement and
ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ ሥራ የሚያገለግል Fargo Color Ribbo እና FARGO Certified CR-80 Ultra Card Lll ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 07, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥርማዕ/ ኢት/ ትራ/መን/ል/ቢሮ መደ 003/2018 ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ትራንስፖርትና መንገድ ልማት
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በዋና ስራ አስፈጻሚ ጽህፈት ቤት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2018 በጀት ዓመት ቋሚ የቢሮ እቃዎች እና የፅዳት አቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Lessan(Dec 06, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በዋና ስራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት ግዥ አስተዳደር
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል
Addis Zemen(Dec 07, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ በጋዜጣ በኅዳር
ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትራንስፖርትና መንገድ ልማት የእስቴሽነሪ እና የጽዳት ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 07, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥርማዕ/
የደቡብ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ያገለገሉ የተለያዩ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች፣ ተጫራቾች በተገኙበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 07, 2025) ለአራተኛ ዙር የመጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር NCB-01/2018 የደቡብ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ያገለገሉ የተለያዩ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፀዳል ኃ/የተ/ሁለገብ ኅብረት ሥራ ዩኒየን /ዱራሜ/ የደረቅ ጭነት ማመላለሻ የተሽከርካሪና የጭነት መኪና መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 07, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ጨረታ ማስታወቂያ