Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ በ14/2018 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ

የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 03, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ የውብፀሀይ አፈወርቅ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወንድወሰን አፈወርቅ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/96322 በ6/02/2017

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 02, 2026) ዕቃዎችን ለመሸጥ በድጋሚ ለ2ተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ ጅግጅጋ/ስተአ/002/2018 የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጅግጅጋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (ላፕቶፕ

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጅግጅጋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (ላፕቶፕ እና ዴስክቶፕ ኮምፒዉተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ የማባዣ ማሽኖች፣ ቴሌቪዥኖች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ የተለያዩ የውኃ እቃዎች፣ የግንባታ እቃዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 02, 2026) ዕቃዎችን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– ሠመራ/ስተአ/002/2018 የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ሠመራ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (ላፕቶፕ እና ዴስክቶፕ

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ሠመራ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (ላፕቶፕ እና ዴስክቶፕ ኮምፒዉተሮች፣ ፐሪንተሮች፣ የማባዣ ማሽኖች፣ ቴሌቪዥኖች፣ የተለያዩ የዉሃ እቃዎች፣ የግንባታ እቃዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት ለተለያዩ የከባድ ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች መለዋወጫ ዕቃዎች ለመግዛት፣ የቄራ መኪናዎች የቦዲ ዕድሳትና ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ያስፈለገ በመሆኑ በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Dambi Dollo University:Lot 8 የተማሪዎች ክልንክ መድሃንት ግዥ 2018

Government(Dec 10, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/3892b941-c408-4135-9eda-d0699162da73/open Reference

Jinka University:Consultancy Service for Master Plan Preparation, Soil Investigation, Detail Engineering Design, Engineering Cost Estimation, Tender Document Preparation, Supervision and Contract Administration of Construction Works at Jinka University

Government(Dec 10, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ddb991ee-8ba8-476e-8066-d7b9d513be37/open Reference

Ministry of Industry: የመጋረጃ ግዥ

Government(Dec 10, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/349a6f09-2b38-4211-ab7e-eb156887d73e/open Reference

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የፋና 02 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የደንብ ልብሶች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ሌሎች መሳሪያዎች እና ቋሚ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ወለጋ ዞን የኑኑ ቁምባ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ለወረዳው መንገድ እና ሎጀስቲክ ጽህፈት ቤት በተያዘ በጀት የተለያዩ ማሽኖችን በመከራየት መንገዶችን ለማስጠገን ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 09, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ  በኦሮሚያ ክልል

The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) Hereby Invites Registered Eligible Bidders for Supply and Apply of Specialties (Marking & Signage) Works for Construction of 4B+M+G+21 Federal Document Authentication and Registration Agency Office Building Project Under National Competitive Bidding -NCB

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ማረሚያ ፖሊሲ ኮሚሽን በጎፋ ዞን የሣውላ ማረሚያ ተቋም ከጥር 1 ቀን 2018 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረሰ እህል ማጣፈጫ ቅመማቅመም፣ ንፁህ የምግብ ዘይት፣ ስኳር እና የማገዶ እንጨት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የከነማ ፋርማሲዎች ድርጅት በስሩ የሚያስተዳድራቸውን በጋራ መኖሪያ ቤቶች (ኮንዶምኒየም) ላይ የሚገኙትን 3 ቤቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 09, 2025)   ለንግድ ቤት አገልግሎት የሚውል የቤት ኪራይ ለማከራየት በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2018 የከነማ