Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 07, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት አቶ አድማሱ በላይ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ማዕረግ ወርቁ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር በኮ/መ/ቁ

ድጋሚ የወጣ የቤት እና ይዞታ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 07, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የባሌ ትራንስፖርት፣ ከብት፣ ንግድ እና ልማት አክስዮን ማህበር (በመጣራት ላይ ያለ) ህዳር 02 ቀን 1957 ዓ.ም. የተቋቋመ ቢሆንም ማህበሩ ከ1966 ዓ.ም.

የባሌ ትራንስፖርት፣ ከብት፣ ንግድ እና ልማት አክስዮን ማህበር 61 ሰው የሚጭን ፊያት N3 ዘመኑ ያለፈበት ለረጅም ዓመታት የቆመ ለመለዋወጫ አገልግሎት የሚውል አውቶቡስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Jul 06, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይድ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የተኝቶ ታካሚ ህሙማን የምግብ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ 

የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይድ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የተኝቶ ታካሚ ህሙማን የምግብ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰነድ ቁጥር 127 መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።  ቁሳቁሶቹም፣ የመኪና መለዋወጫዎች ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ

መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Ministry of Water and Energy Hereby Notifies All Bidders of an Amendment to the Bid Submission and Opening Dates

Ethiopian Herald(Jan 10, 2026) Bid Closing, & Opening date Extension Notice 1) Procurement of three Motorized boat during flooding time

Ethiopian Customs Commission: Procurement of Construction and Electric Item

Government(Jan 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/d38a9438-9495-4176-a353-04304f794ed6/open Reference

The United Nations Children’s Fund (UNICEF) Wishes to Procure Combined Desks

The Reporter(Jan 10, 2026) Invitation to Bid forProcurement of Combined deskLITB-2026-9202124 Topic- UNICEF (Ethiopia) wishes to request eligible bidders to

የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት ለ 2018 በጀት ዓመት የተለያዩ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ የጽዳት እቃዎችን፣ የደንብ ልብሶችን፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎችን እና የተሽከርካሪ መኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማዎችን በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ጴጥሮስ ኔትወርክ ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ ከጥር 01 2025 እስከ ታህሳስ 31/2025 ያለውን የአንድ ዓመት የሂሳብ እንቅስቃሴ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 10, 2026) የሂሳብ ምርመራ/ኦዲት አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ ጴጥሮስ ኔትወርክ ኢትዮጵያ በኢትዮጵያ የወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል በመዝገብ ቁጥር 0425

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen(Jan 10, 2026) የጨረታ ማራዘሚያ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ንአ/ግጨ 05/2018 ታህሳስ 05 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው አዲሰ

Ministry of Irrigation & Lowlands: Procurement of Security Service (የጥበቃ አገልግሎት ግዥ)

Government(Jan 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/be4c30ee-a639-4664-abf5-f102ca63c308/open Reference

United Beverages Share Company is Looking for a Buyer to Take 40 Used Shipping Containers off Their Hands.

The Reporter(Jan 10, 2026) Ref no:UB/MD/0023/26 SUBJECT: CLOSED COMPETITIVE BID-SALE OF 40FT CONTAINERS United Beverages Share Company invites eligible and

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ኬሚካሎች እና የአደጋ መከላከያ መሳሪያዎች (Chemical & Protective Device) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OSE/NCB/014/2018 የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ለ2018 በጀት ዓመት፡- የተለያዩ ኬሚካሎች እና የአደጋ መከላከያ