Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Oct 26, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሐዲስ አለማየሁ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግዥ ፋይናንስ እና ንብረት አስተዳደር ቡድን በ2019 በጀት አመት ለአገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የማገዶ

የሐዲስ አለማየሁ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግዥ ፋይናንስ እና ንብረት አስተዳደር ቡድን በ2019 በጀት አመት ለአገልግሎት የሚውሉ የማገዶ እንጨት፣ የዳቦ አቅርቦት፣ የምግብ ምርቶች፣ የእህል ምርት ውጤቶች እና የኤሌክትሪክ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 27, 2026) የተያዙና የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 16/2019 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government (Oct 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/74339001-bbce-455c-9c5e-315f11680a67/open Lot Information Procurement Reference Number: PMO-NCB-G-0115-2019-PUR Object of Procurement: ሎት 177/19 የመኪና

Prime Minister Office: ሎት 177/19 የመኪና ጎማ ከነከመነዳሪው ግዥ ለ3ኛ ጊዜ

Addis Zemen (Oct 27, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ኢፕድ 011/2019 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃዎች እና የአገልግሎት ግዥዎች በግልጽ ጨረታ

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት የአይሲቲ እቃዎች እንዲሁም የጥናት አማካሪ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ንብረትነታቸው የእለት ደራሽ ዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት፣ የግብርና ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ጂኦሎጂካል ኢንስቲትዩት፣ የጉምሩክ ኮሚሽን እና የኢትዮጵያ ዱር እንስሳት ጥበቃ ባለስልጣን የሆኑ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ልዩ ልዩ ንብረቶች ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በዋግ ኽምራ ዞን የሠቆጣ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለወረዳው በ2018 ዓ.ም በጀት አመት ያሉ ግንባታና አቅርቦቶች በብሔራዊ ገልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት እና መግዛት ይፈልጋል

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የቡናና ቅመማ ቅመም ባለሥልጣን ለ2018 በጀት ዓመት እስቴሽነር እና ኤሌክትሮኒክ ግዥ አግባብነት ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል

Ethiopian Agricultural Authority፡ Procurement of Spare Part

Government (May 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/66046962-22ab-4455-a4ea-bb26f5cf53ee/open Lot Information

ኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሪፐብሊኩ ጥበቃ ኃይል ጥሬ ቡና ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (May 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a8f9d3af-d1c6-44f7-b6de-db54aaa0721c/open Lot Information

Wollo University: Procurement of Vacuum Cleaner

Government (May 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ffc94a5f-e935-4a9c-904b-d31f0608e412/open Lot Information

አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ቤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር

PAD Would Like to Invite Qualified and Interested Potential Bidders Invitation to Tender For Various Rehabilitation and Construction Works in IDP Camps Located in Debre Birhan (North Shoa, Amhara Region), Kalu, Kutaber, Tahleder, Habru Jara, Mekanselam and Mekdela (South Wollo, Amhara Region) and  Raya Kobo(North Wollo Amhara Region).

አማራ ባንክ አ.ማ የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ አውጥቷል

Addis Zemen (May 03, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ማስተካከያ አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ግንቦት