Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 13, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አዳዲስ የቢሮ ዕቃዎች፤ የፅኅፈት መሳሪያዎች፤ የደንብ ልብስ፤ የፅዳት እቃዎች፤ የተሽከርካሪ ጎማዎች የግብርና ማሽነሪ መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት የወጣ ጨረታ ኤረር

ኤረር የገበሬዎች ኃ.የተወሰነ የህብረት ሥራ ዩኒየን አዳዲስ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅኅፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ የግብርና ማሽነሪ መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌከትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ ዕቃዎችንና እና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites Sealed Bids from Eligible General or Building Contractors (Category 5 and Above) for the Supply and Installation of Labor, Materials, and Equipment for MCH Block Renovation/Construction with Wash Fit at Two Health Centers (Tiergul and Yiryir) in Tiergol Woreda, Nuer Zone, Gambella Region.

የድሬዳዋ ከተማ ጽዳት ውበት እና አረንጓዴ ልማት ኤጀንሲ በከተማው ውስጥ በሚሰጠው ስምሪት መሰረት በጽዳት ማህበራት ከቤት ለቤት የሚሰበሰበውን ደረቅ ቆሻሻ በተሽከርካሪ በመቀበል እስከ ቆሻሻ ማስወገጂያ ቦታ በማጓጓዝ የማስወገድ አገልግሎት መስጠት የሚፈልጉ ድርጅቶችን/ማህበራቶችን በጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት ውል ለማሠራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች