Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Oct 12, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SSNT-T651 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ 2 እና ከዚያ በላይ የጠቅላላ እና የመንገድ ስራ ተቋራጭ (GC/ RC-2 and above)
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ 2 እና ከዚያ በላይ የጠቅላላ እና የመንገድ ስራ ተቋራጭ (GC/ RC-2 and Above) የሆኑ የሃገር ውስጥ ጨረታ ለመሳተፍ ፈቃድ ያላቸው የሃገር ውስጥ እና አለም አቀፍ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ በጎንደር እና ጋምቤላ አውሮፕላን ማረፊያዎች የDC-4 ያልተነጠፈ የአደጋ ጊዜ መዳረሻ መንገድ ዲዛይንና ግንባታ ፕሮጀክትን በዲዛይን ግምገማ እና ግንባታ(Design-Build of Unpaved DC-4 Emergency Access Road Construction at Gondar and Gambella Airports Project) የውል ዓይነት በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 12, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ድ/ ዴ /ድ/ጮ/ሆ/03/19 በድሬዳዋ አስተዳደር የድልጮራ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ ለ 2 (ሁለት ዓመት) የሚውል የጥበቃ አገልግሎት በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ
በድሬዳዋ አስተዳደር የድልጮራ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ ለ2 (ሁለት ዓመት) የሚውል የጥበቃ አገልግሎት በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ህጋዊና ብቁ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 13, 2026) INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Procurement Reference Number RE-BID AB-014-2026/27 1. Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the provision of
Awash Bank Invites Sealed Bids for Consultancy Services to Establish a Modern Television Production Studio Equipped with State-of-the-art Technology in Line with Current Industry Standards.
Addis Zemen (Oct 12, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጊዘን ጉ/መቆ/ ጣቢያ ተይዘው የሚገኙ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ፤ልዩ ልዩ
አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ፣ ልዩ ልዩ ቁሳቁሶች እና ጫማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Adama Science and Technology University: Procurement of Tablet Computer & Hard Disk
Government (Apr 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/cdfacfec-5d28-412a-8edd-cd92c2e8bcdd/open Lot Information
Ardaita ATVET College , Ministry of Labor and Skills: Procurement of Fertilizer
Government (Apr 17, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/6dda1147-cda1-4949-8d28-27dbb230e545/open Invitation to
Borana Universty: Procurement of Electronics Equipment
Government (Apr 17, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/25d050ef-0558-46e6-bb2d-44d75b029fe6/open Invitation to
Ethio Telecom Invites Bids for a Three-year Contract for Cleaning and Messenger Services in the NEER/Semera Region (Afar, Ethiopia).
ethiotelecom (Apr 17, 2026) Floating Date: As of 20/04/ 2026RFQ No. 4284003Requirements Ethio telecom intends to sign a three-year MFA
በድሬደዋ ከተማ ሥራ አስኪያጅ ፑል በሥሩ ለሚገኙት ለመንገዶች ባለስልጣን ለጽዳትና ውበት ለቁራ አ/ ድርጅትና ለአውቶቢስ ክፍል ለ2018 በጀት ዓመት ለከባድና ቀላል መኪኖች የሚሆን ጎማና ካለመዳሪና ፍላፕ እና ለሞተር ሳይክል (ተሽከርካሪዎች) የጎማ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Dire Gazetta (Apr 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በድሬደዋ ከተማ ሥራ አስኪያጅ ፑል በሥሩ ለሚገኙት ለመንገዶች ባለስልጣን ለጽዳትና ውበት ለቁራ አ/
የጎንደር ብቅል የተ.የግል. ማህበር የተለያየ መጠን ያላቸውን ከረጢቶች በቋሚነት ለአንድ አመት በጥራት አምርቶ የሚያቀርብለት ኩባንያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ውል ወስዶ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 17, 2026) የጨረታ ቁጥር ጎብፋ/003/2026 ጨረታ ማስታወቂያ የጎንደር ብቅል የተ.የግል. ማህበር በዋናነት ለሚያመርተው ብቅል እና ተረፈ ምርቶች
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የላንድ ክሩዘር ተሸከርካሪ ማለዋወጫ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a8e74e06-3565-4348-971d-d0f20505b60d/open Lot Information
The UNHCR Representation Office in Ethiopia Invites Qualified Contractors/suppliers to Submit Quotations for Five Separate RFQs.
2merkato.com (Apr 17, 2026) Tender Notice Date: 17 April 2026 The Office of the United Nations High Commissioner for Refugees
Federal Supreme Court: Procurement of Catering Services
Government (Apr 17, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/698c7f51-8ecc-40ce-8d1b-c3c678a651bf/open Invitation to