Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Oct 19, 2026) የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 15/2019 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በሐራጅ
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችና ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Oct 19, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደ/ጐን/አስ/ዞን/ከፍ/ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚዉሉ ሎት 1. የባለ ጉዳይ ማስተናገጃ ጠረጴዛ (የሚሰራ) ሎት 2. የግድግዳ ማስዋቢያ ፓኔል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና
የደ/ጐን/አስ/ዞን/ከፍ/ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚዉሉ የባለ ጉዳይ ማስተናገጃ ጠረጴዛ (የሚሰራ) እና የግድግዳ ማስዋቢያ ፓኔል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሳተም ይፈልጋል
Fortune (Oct 18, 2026) Dashen Bank CALL FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) 1.Dashen Bank invites eligible and interested potential bidders for the procurement of different items as per the below
Dashen Bank Invites Eligible and Interested Potential Bidders for the Procurement of Different Items.
Fortune (Oct 18, 2026) INVITATION TO BIDNATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Procurement Reference Number AB-019-2026/27. 1.Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery of items listed
Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Different Items.
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የሁለት እጁ እነሴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ ንብ/አስ/ቡድን ለሁ/እ/እ ጤና ጽ/ቤት የቀራኒዩ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ላይ ለሚገነባው ቀሪ የእናቶች ማረፊያ አገልግሎት የሚውል ግንባታ እና የወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት የስፖርት ትጥቅ፣ ለሁ/እ/ወ/ አ/ደ/ጥ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል ሶላር በኢዩ ኘሮጀክት የበጀት ድጋፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
Bekur (Apr 27, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሁለት እጁ እነሴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ ንብ/አስ/ቡድን ለሁ/እ/እ ጤና ጽ/ቤት የቀራኒዩ ጤና
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት 2018 በጀት አመት የጽዳት ዕቃዎች እንዲሁም የተሽከርካሪ መኪኖች እና የጀኔሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ውል በመያዝ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (Apr 27, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት 2018 በጀት አመት 1ኛ. የጽዳት ዕቃዎች እንዲሁም 2ኛ. የተሽከርካሪ
የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (Apr 27, 2026) የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ወሎ ዞን የአጅባር ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት አመት ለ2ኛ
ፀደይ ባንክ ፍ/ሰላም ዲስትሪክት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Bekur (Apr 27, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማሰታወቂያ አቶ ንጉሴ አለም ምስክር በፀደይ ባንክ ፍ/ሰላም ቅርንጫፍ የተበደሩትን ብድር በዉሉ መሰረት መመለስ
የእብናት ከተማ አስ/ገ/ጽ/ቤት ለእብናት ከተማ መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታ በሊዝ ስለመያዝ በደነገገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 መሰረት በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት 3ኛ ዙር በጨረታ የድርጅት 01 G+4፣ 01 G+2 እና 01 G+1 የመኖሪያ ደግሞ 08 G+0 መሬት ሊዝ በግልጽ ጨረታ አዉጥቶ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል
Bekur (Apr 27, 2026) የመሬት የሊዝ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የእብናት ከተማ አስ/ገ/ጽ/ቤት ለእብናት ከተማ መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታ በሊዝ
በማዕከላዊ ጎንደር በምሥራቅ በለሳ ወረዳ ጉሃላ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል SUSAN Thomason Butfet Foundation በጀት የካርድ ክፍል ግንባታ፣ ሌሎች የጥገና ስራዎች የበርና ቁልፍ፣ የመስኮት፣ የቀለም፣ የውሃ እና የማዋለጃ ክፍል አልሙኒየም ፓርቲሽን በአጠቃላይ የመብራት ስራዎችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Bekur (Apr 27, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር በምሥራቅ በለሳ ወረዳ ጉሃላ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል SUSAN Thomason butfet foundation
የቢቡኝ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት/ቤት በብ/የሚ/የግ/ግክ/ቡድን በ2018 በጀት አመት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ግብዓቶች ማለትም የደን ዘር፣ የደጋ ፍራፍሬ እና ፖሊቲን ቲዩብ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Apr 27, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቢቡኝ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት/ቤት በብ/የሚ/የግ/ግክ/ቡድን በ2018 በጀት አመት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ግብዓቶች
የባሕር ዳር ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Bekur (Apr 27, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአመልካች አፈ/ከሳሽ ኑሪያ ካርሲማ፣ ጣ/ገብ እነ ሀይባ ካርሲማ እና በተጠሪ አፈ/ተከሳሽ ሙሀመድ አለምር
The Global Alliance for Improved Nutrition (GAIN) Requests Proposals for the Translation of Ethiopian Food Systems Training Manuals from English Into the Afar Language.
2merkato.com (Apr 28, 2026) REQUEST FOR PROPOSALS TRANSLATION OF ETHIOPIA’S FOOD SYSTEMS TRAINING MANUALS INTO THE AFAR LANGUAGE About gain