Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Sep 15, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ያገለገሉ የሞተርሳይክሎች እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Sep 14, 2026) ለአራተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ በመጋዘናችን ውስጥ ከሚገኘው የ2018 ምርት ዘመን የስንዴ ሰብል ውስጥ 5,000 ኩ/ል በግልጽ ጨረታ
በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ የስንዴ ሰብል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 13, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉብት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Sep 14, 2026) በድጋሜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ ምንታምር አዝመራው ጠበቃ ደምስ ሹመቴ እና አፈ/ተከሳሽ ስለሞን አስራት መካከል ስላለው የአፈጻጻም ክስ ክርክር ጉዳይ በቡሬ ከተማ አስተዳድር 02 ቀበሌ
የቡሬ ወረዳ ፍ/ቤት የድርጅት ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The United Nations Economic Commission for Africa (UNECA) is Seeking Expressions of Interest from Qualified Financial Institutions and Bureau De Change Operators to Provide Financial and Foreign Exchange Services Within the UNECA Compound in Addis Ababa.
Capital (Mar 22, 2026) REQUEST FOR EXPRESSION OF INTEREST (EOI) This notice is placed by UNECA. The accuracy, reliability and
The International Livestock Research Institute (ILRI) Invites Bids for the Procurement of Forage Seeds.
2merkato.com (Mar 23, 2026) Invitation to BidProcurement of Forage SeedsRef No: – ILRI-AA/SC/006/26 Background International Livestock Research Institute (ILRI) works
The International Livestock Research Institute (ILRI) Invites Bids for the Procurement of Lab Equipment.
2merkato.com (Mar 23, 2026) Invitation to BidProcurement of Lab EquipmentRef No: – ILRI-AA/SC/005/26 Background International Livestock Research Institute (ILRI) works
The International Livestock Research Institute (ILRI) Invites Bids for the Procurement of Lab Supplies.
2merkato.com (Mar 23, 2026) Invitation to BidProcurement of Lab SuppliesRef No: – ILRI-AA/SC/004/26 Background International Livestock Research Institute (ILRI) works
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ለላቦራቶሪ አገልግሎት የሚውሉ ጥቃቅን ኬሚካል እና መገልገያ ቁሳቁሶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Mar 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/fb8f7585-3e6f-4815-8aba-bcf6c0a7f716/open Lot Information
Ethiopian Civil Service University: Procurement of Uniforms
Government (Mar 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/4c94c5e7-9bc2-4c2f-ba23-4a93a1beb23e/open
Ethiopian Anti Doping Authority: Procurement of Hotel Service at Addis Ababa
Government (Mar 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/1e60b416-b5b6-45e3-a586-2ecbc726a0f5/open
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ባሌ ዞን በሰዌና ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽህፈት ቤት በወረዳው ለሚገኙ HUMAN CAPITAL OPERATION PROGRAM(HCOP) በታቀፉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 20, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ባሌ ዞን በሰዌና ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የእኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2018 ዓ.ም በወረዳው ማዕከል ሚቄ ከተማ የ1ኛ ደረጃ ት/ቤት አገልግሎት የሚሰጥ 3 (ሦስት) ብሎክ ሕንፃ በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 21, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የእኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2018