Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Sep 07, 2026) የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 09/2019 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 07, 2026) የድርድር ጨረታ ማስታወቂያ  የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ ለወ/ሪት ጽዮን ጌታቸው የዳቦ መጋገሪያ ማሽኖችና መሳሪያዎች በዱቤ ግዥና ኪራይ ያስተላለፈ ቢሆንም ደንበኛዋ በውሉ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽኖችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በድርድር ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ/ለማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 07, 2026) Invitation to bid National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number AB-06-2026/27. 1. Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery

Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Different Items.

Addis Zemen (Sep 08, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ወለጋ በነጆ ወረዳ የሚገኘው የነጆ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዘመን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የተለያዩ የኦክስጅን ማምረቻ

በኦሮሚያ ጤና ቢሮ የነጆ አጠቃላይ ሆስፒታል የኦክስጅን ማምረቻ ማሽን የመለዋወጫ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወደድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ እጅ መታጠቢያ ዕቃ ግዥ፣ ሞዴስ መስፊያ ማሺን/MHEH Pad Sewing Machine/፣ ሞዴስ መስፊያ ጨርቅ/cotton Fabrique/ዕቃ፣ አሸዋ እና ጠጠር ግዥ አወዳድሮ በግልፅ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 20, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ በ2018

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የተለያዩ አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር 007/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የሚከተለውን አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የሆቴል አገልግሎት በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት በውል ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 013/2018 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሆቴል

The Somali Regional State Housing Development and Administration Agency Invites Bids for the Construction Maintenance/rehabilitation of a G+1 Ayerhal Village in Jigjiga Town.

Ethiopian Herald (Mar 20, 2026) INVITATION FOR BIDDING (IFB) IFB:6244Project Code: 274-10-01-00–003Project Scope: Maintenance IFB Title: Construction Maintenance/Rehabilitation of G+1

የኦሮሚያ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጄንሲ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ሪሶ ማሽን፣ ኮፒ ማሽን፣ እስካነር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጄንሲ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

የደ/ኢ/ክ/መንግስት ንግድና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ብቻ በኮንስትራክሽን ዘርፍ በተደራጁ ማህበራት ውስጥ በአርባ ምንጭ፣ በሶዶና በዲላ ከተሞች የምርት ማምረቻ ሼድ ሣይቶች ላይ የሽንት ቤት ግንባታ ለመገንባት ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Ethiopian Construction Works Corporation Geosynthetics Industrial Works Plc (ECWC-GIW PLC) Invites Re-bids for the Supply of PVC Resin (300MT), HDPE Raw Material (200MT), and Rubber Seals (3100 Pcs).

Ethiopian Herald (Mar 20, 2026) INVITATION FOR RE-BIDRE-GIW-26-2025/2026, RE-GIW-27-2025/2026 and RE-GIW-29-2025/2026 Ethiopian Construction Works Corporation Geosynthetics Industrial Works Plc (ECWC-GIW

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 20, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ህጻን ዳንኤል ፈቃዱ (2 ሰዎች) እና የፍ/ባለዕዳ እነ