Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Sep 09, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ሥልጣን ቀጥሉ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ። ተ.ቁ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ባጃጅ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ቤ/ቤት በ ቀን 06/01/2019 ዓ/ም እና 09/01/2019 በግልጽ በሀገር አቀፍ ጨረታ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Sep 07, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ ዞን ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ ለምዕራብ ጎጃም ዞን ህብረተሰብ በመንግስት ድጎማ የሚቀርበውን ስኳር
በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ ዞን ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ ለምዕራብ ጎጃም ዞን ህብረተሰብ በመንግስት ድጎማ የሚቀርበውን ስኳር በዩኒየናችን በኩል ለማጓጓዝ ለአንድ አመት በአንድ ዙር 800 ኩ/ል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል
Bekur (Sep 07, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባሕር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2019 በጀት የተለያዩ ግዥዎችን ማለትም ሎት 1. ለራተኞቹ ጥዋት እና ማታ
የባሕር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2019 በጀት የተለያዩ ግዥዎችን ማግኘት እና መግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ የብድር መያዣ ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 22, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ የብድር መያዣ ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ
ጣና ፍሎራ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የኩባንያውን ቀጣይ አመታት Comprehensive Feasibility Study for Full Capacity Recovery Program (2026-2030) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስጠናት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 22, 2026) የአማካሪ አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን ጣና ፍሎራ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የኩባንያውን ቀጣይ አመታት Comprehensive Feasibility Study
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የተለያዩ የማተሚያ ማሽኖች ግዥ ከቅድመ ህትመት እስከ ድህረ ህትመት ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 22, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 014/2018 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የማተሚያ ማሽኖች ግዥ
የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 22, 2026) የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ አቶ ኡፋይሳ ቦጋሌ እና በአፈጻጸም ተከሳሾች እነ ዮርዳኖስ
Adama Science and Technology University Would Like To Procure GPS Tracking & Anti-Theft System
Government (Mar 23, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/53a069fe-526b-46eb-bc1d-0492c0044a20/open ”
Space Science and Geospatial Institute Would Like To Procure Laboratory Equipment
Government (Mar 23, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/26e31915-185e-49d5-b210-338ff0e5561f/open ”
Adama Science and Technology University Would Like To Procure Office Equipment
Government (Mar 23, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/04c6324b-94a7-4f4d-8c17-95276c12e43c/open ”
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ቤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር
አዲሲቷ ኢትዮጲያ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላ/የተ/መሰ/የህ/ስራ ማህበር ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች በጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (Mar 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ማህበራችን አዲሲቷ ኢትዮጲያ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላ/የተ/መሰ/የህ/ስራ ማህበር ከዚህ በታች ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ