Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Sep 13, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር አማራ ባንክ/49/2018 አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ለሶስተኛ

አማራ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Fortune (Sep 13, 2026) CALL FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) Dashen Bank invites eligible and interested bidders for the Procurement of different Goods, works and Consultancy services per outlined below.

Dashen Bank Invites Eligible and Interested Bidders for the Procurement of Different Goods, Works and Consultancy Services.

Addis Zemen (Sep 11, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር-08/2019 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 003/2010 ዓ.ም ፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ኦሪጂናል የመኪና መለዋወጫ እቃዎች እና ሌሎች አገልግሎት መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልጽ

ፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ኦሪጂናል የመኪና መለዋወጫ እቃዎች እና ሌሎች አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Amhara Development Association (ADA) Invites Bids for the Procurement of Laptop Computers.

Bekur (Mar 23, 2026) Bid Notice The Amhara Development Association (ADA) is an indigenous not-for-profit organization established in May 1992.

ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በሐራጅ ይሸጣል

Bekur (Mar 23, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0115/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት

በጎንደር ከተማ አስተዳደር የጠዳ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ የጤና ጣቢያው የመለስተኛ ቀዶ ጥገና ክፍል ለማስጨረስ፣ የምርመራ ክፍል ግንባታ ለማስጨረስ፣ ለፋርማሲ ክፍል ማስፋፊያ ግንባታ ስራ ለማሰራት የእጅ ዋጋ እና ማቴሪያልን ጨምሮ ጥቅል ዋጋ በማቅረብ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የአዊ ብሔ/አስ/ከፍ/ፍ/ቤት የቤት የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Bekur (Mar 23, 2026) የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ ስንታየሁ ደምሌ እና በአፈ/ተከሣሾች እነ 1. አንሙት የኔነህ 2. ገነት ጥሩሰው መካከል

የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍርድ ቤት የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Bekur (Mar 23, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ እንደግ የእቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሽ እነ አስማረ ገረም 3 ራሳቸው መካከል ባለዉ

የመካነ ሠላም ከተማ አስተዳደር ገ/ጽ/ቤት ለከተማ አስተዳደሩ ሴ/መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ፈርኒቸር እና የስፖርት ትጥቅ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ካላቸዉ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ የ2018/2019 ምርት ዘመን ነጭ በቆሎ ሰብል መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Mar 23, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሰብል ሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ የ2018/2019 ምርት

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የኤሌክትሮ መካኒካል ዕቃዎችን ፈቃድ ያለቸዉን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Mar 23, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 16/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የኤሌክትሮ መካኒካል ዕቃዎችን ፈቃድ ያለቸዉን

በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሴ/መ/ቤቶች መጋዝን ውስጥ የሚገኝ አሮጌ የቴዮታ መኪና ጎማ፣ አሮጌ የቴዮታ ባትሪ እንዲሁም አሮጌ የብረት በርሚል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል