Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 17, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ቤቴልሔም አለማየሁ እና የፍ/ባለዕዳ እነአቶእስጢፋኖስ አለማየሁ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/134215 በ22/02/2011ዓ/ም በሰጠው

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Yedebub Nigat (Jul 11, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የውህደት ትራንስፖርት አክስዮን ማህበር አንድ ያገለገለ ቶዮታ ጃፓን ሞዴል LN166L-PRMO5 የተሰራበት ዘመን 1996 የሆነ ፒክአፕ መኪና ባለበት ሁኔታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መሸጥ

የውህደት ትራንስፖርት አክስዮን ማህበር አንድ ያገለገለ ቶዮታ ጃፓን ሞዴል LN166L-PRMO5 የተሰራበት ዘመን 1996 የሆነ ፒክአፕ መኪና ባለበት ሁኔታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 16, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዝን ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዝን ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ያገለገሉ የመኪና መለዋወጫዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ መለያ ቁጥር አአከአአድሰመክ/ብግጨቁ/11/2018 የሰራተኞች መዝናኛ ክበቦቹን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን

አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የሰራተኞች መዝናኛ ክበቦቹን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በማወዳደር በኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ministry of Industry፡ Procurement of Uniforms

Government (Jun 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/56b97631-981c-4e95-b9f1-b17b2c601ee2/open Lot Information

Ambo University፡ Procurement of Electronics Equipment

Government (Jun 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/af3a2f3f-111c-43ac-84c7-7dccdbf9c210/open Lot Information

Hawassa University: Purchase Requisition for Wheat Bran ( MC)

Government (Jun 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/aa87cfa2-0726-40f4-958b-b291312ba320/open Lot Information

የአዊ /ብሔ/ዞን/ከ/ፍ/ቤት አንድ ትራክተር መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Jun 22, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈፃፀም/ከሳሽ የፋግታ ለኮማ ወረዳ አስተዳደር ምክር ቤት እና በአፈፃፀም/ተከሳሽ ኤልሻዳይ ገጠር መንገድ ህ/ሰራ/ማህበር

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Jun 22, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈፃፀም/ከሳሽ ዘንገና የገንዘብ ብ/ህ/ስ/ማህበር ተወካይ ማስረሻ አየነው እና በአፈፃፀም ተከሳሽ ያረጋል ገነት መካከል

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የስልጠናና ምርምር ማዕከል ነባር ህንጻ የጥገና ሥራ ለማስጨረስ የጠቅላላ ሥራ ተቋራጮችን ከደረጃ 7 እና በላይ የሆኑ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Bekur (Jun 22, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 21/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የስልጠናና ምርምር ማዕከል ነባር ህንጻ የጥገና

የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍ/ቤት ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Jun 22, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈፃፀም/ከሳሽ እድገት በጋራ እቁብ ማህበር እና በአፈፃፀም/ተከሳሽች 1ኛ. አንሙት የኔነህ፣ 2ኛ አቶ ፀጋዬ

የጎንደር አይራ ጠቅላላ ሆስፒታል የህዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ የመኪና ኪራይ ለመከራየት እና በሆስፒታሉ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅቱ ውል ይዞ ለመከራየትና ለመሸጥ ይፈልጋል

የነገ ተስፋ የተቀናጀ የልማት በጎ አድራጎት ድርጅት 2018፣ 2019 እና 2020 የ3 ተከታታይ የበጀት ዓመት ሂሳቡን ኦዲት የሚያደርግለት የውጭ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል