Re-Invitation Tenders in 2021
ethiotelecom (Sep 24, 2026) መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም. በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SR/SC/001/2026 ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ዕቃ ታሽጎ የመጣበት የእንጨት ሳጥን፣ የእንጨት የዕቃ ማስቀመጫ ፓለት ፣የእንጨት
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን በጨረታ ቁጥር SR/SC/001/2026 ዕቃ ታሽጎ የመጣበት የእንጨት ሳጥን፣ የእንጨት የዕቃ ማስቀመጫ ፓለት ፣የእንጨት ድራም፣ያገለገሉ ምሰሶዎች፣ያገለገሉ ፕላስቲክ ቱቦ እና ከአገልግሎት ተመላሽ (ያገለገሉ) ብረታብረቶች ባሉበት ሁኔታ ለሕጋዊ ድርጅቶች (ግለሶች) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Addis Zemen (Sep 24, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ መኢኢግ/ግጨተሽ/05/2019 1. የግዥ ፈፃሚው ስም: መከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ/መኢኢግ / 2. የግዥው ዓይነት: ሎት አንድ ሃይብሪድ ተሽከርካሪ ግዥ
የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ /መኢኢግ/ ሃይብሪድ ተሽከርካሪ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SR/SC/001/2026 ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ዕቃ ታሽጎ የመጣበት የእንጨት ሳጥን፣ የእንጨት የዕቃ ማስቀመጫ ፓለት ‘የእንጨት ድራም ያገለገሉ ምሰሶዎች ያገለገሉ
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Government (Sep 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/18a57481-a6a9-4a86-b73f-0c53158db974/open Reference Number: AACRA-NCB-NC-0009-2019-BID-Open-Re-bid Procurement Information Procurement Type: Bidding Procurement Method:
Addis Ababa Road Authority :የገልባጭ መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 11, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ጤናዬ ለማ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ፈቀደ ለማ መካከል ስላለው
Children Cross Connection (CCC) Invites Sealed Bids from Eligible Contractors for Labor-only Services for Fence Construction in Wolaita Sodo, Southern Ethiopian Region.
Addis Zemen (Apr 10, 2026) INVITATION TO BID Project Name: Children Cross Connection (CCC) Fence Construction Bid Reference No: FC001/2026
በቾ ወሊሶ የገበሬዎች ሕብረት ሥራ ዩኒየን የተለያየ ዓይነት የምጥን ማዳበሪያ ፋብሪካ ግብዓቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 11, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገበሬዎች ሕብረት ሥራ ዩኒየን የተለያየ ዓይነት የምጥን ማዳበሪያ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 10, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት ፍሬወይኒ መሠረት እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ሙሴ ሸዋዬ መካከል
የካቲት23 አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ኮምፒዩተር እና ጀነሬተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ከአገልግሎቶቹ ተጠቃሚ መሆን ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 003/2018 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የየካቲት23 አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች
በቾ ወሊሶ የገበሬዎች ሕብረት ስራ ዩኒየን የፕላስቲክ ፋብሪካ የቀጣይነት (REVITALIZATION OF Pp BAG FACTORY) ጥናት እና የማማከር አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 11, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገበሬዎች ሕብረት ስራ ዩኒየን የፕላስቲክ ፋብሪካ የቀጣይነት (REVITALIZATION
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለተለያዩ አገልግሎት ሊውሉ የሚችሉ ንብረቶችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 11, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር /EEP/DS/06/18 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለተለያዩ አገልግሎት ሊውሉ የሚችሉ ንብረቶችን
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ጎንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2017 እና 2018 የበጀት አመት ለሰራተኞቹ ማቅረብ የሚገባውን ቱታ፣ ጋዎን፣ ልዩ ልዩ ዓይነት ጫማዎችና የመፀዳጃ ቤት ወረቀት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 10, 2026) ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር GN-024/2018 እና G-025/2018 የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ጎንደር መንገድ
Ministry of Defense: Procurement of Medicine 177
Government (Apr 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/008c5b0f-73d7-460d-abc2-9769d06a115a/open Lot Information