Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Oct 12, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SSNT-T651 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ 2 እና ከዚያ በላይ የጠቅላላ እና የመንገድ ስራ ተቋራጭ (GC/ RC-2 and above)
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ 2 እና ከዚያ በላይ የጠቅላላ እና የመንገድ ስራ ተቋራጭ (GC/ RC-2 and Above) የሆኑ የሃገር ውስጥ ጨረታ ለመሳተፍ ፈቃድ ያላቸው የሃገር ውስጥ እና አለም አቀፍ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ በጎንደር እና ጋምቤላ አውሮፕላን ማረፊያዎች የDC-4 ያልተነጠፈ የአደጋ ጊዜ መዳረሻ መንገድ ዲዛይንና ግንባታ ፕሮጀክትን በዲዛይን ግምገማ እና ግንባታ(Design-Build of Unpaved DC-4 Emergency Access Road Construction at Gondar and Gambella Airports Project) የውል ዓይነት በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 12, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ድ/ ዴ /ድ/ጮ/ሆ/03/19 በድሬዳዋ አስተዳደር የድልጮራ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ ለ 2 (ሁለት ዓመት) የሚውል የጥበቃ አገልግሎት በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ
በድሬዳዋ አስተዳደር የድልጮራ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ ለ2 (ሁለት ዓመት) የሚውል የጥበቃ አገልግሎት በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ህጋዊና ብቁ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 13, 2026) INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Procurement Reference Number RE-BID AB-014-2026/27 1. Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the provision of
Awash Bank Invites Sealed Bids for Consultancy Services to Establish a Modern Television Production Studio Equipped with State-of-the-art Technology in Line with Current Industry Standards.
Addis Zemen (Oct 12, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጊዘን ጉ/መቆ/ ጣቢያ ተይዘው የሚገኙ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ፤ልዩ ልዩ
አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ፣ ልዩ ልዩ ቁሳቁሶች እና ጫማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Geneva Global Inc. (GGI-Eth) is Inviting Bids for the Supply of Various Scholastic Materials, Including Exercise Books, Pens, Pencils, Erasers, Notebooks, and Other Stationery Items.
2merkato.com (Oct 05, 2026) INVITATION TO BID Bid Reference: GGE/SCH1/2026(RE-ADVERTISED) Geneva Global Inc. (GGI-Eth) is an international non-governmental organization registered
The Ethiopian Red Cross Society BG Branch Invites Sealed Bid from Eligible and Qualified Supplier Procurement of Different Materials.
Reporter (Oct 04, 2026) INVITATION TO BID Ref: BGRC-60/BID2/807/26 The Ethiopian Red Cross Society BG Branch Invites sealed bid from
ቡና ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Oct 04, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/02/2019 ቡና ባንክ አማ በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን
የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ባለው በጀት የቢሮ ቦታ ኪራይ ግዥ (Procurement of Rental of Secure Office Space) ግዥ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter (Oct 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ECMNCB/OB/02/2019 የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ባለው በጀት የቢሮ ቦታ ኪራይ ግዥ (Procurement
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
Reporter (Oct 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ CN/NCB/08/19 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለድርጅታችን የሚያስፈልጉ ሎት1፡– የተለያዩ የፅዳት ማሽነሪዎች (Different Cleaning Machineries):-
The Development Bank of Ethiopia (DBE), with Financing from the International Fund for Agricultural Development (IFAD), is Seeking Expressions of Interest (EOIs) from Licensed Media Agencies to Provide Professional Television, Radio, and Digital Media Production and Broadcasting Services.
Reporter (Oct 04, 2026) REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (REOI) Country: Ethiopia Program: Rural Financial Intermediation Program III Assignment:: Broadcast
ቡና ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር ተሽከርካሪዎች እና ተዛማጅ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Reporter (Oct 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቡና ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች በሰንጠረዥ በዝርዝር የተገለፁትን ተሽከርካሪዎች እና ተዛማጅ
The Ethiopian Red Cross Society-Essential Drug Program (ERCS-EDP) Invites Eligible Pharmaceutical Manufacturers and Authorized Local Agents to Submit Quotations for the Supply of Pharmaceuticals, Medical Supplies, and Medical Equipment.
Reporter (Oct 04, 2026) INVITATION TO BID: EDP – ICB-004/2026 The Ethiopian Red Cross Society-Essential Drug program (ERCS-EDP) invites all
ዓባይ ባንክ አ.ማ የንግድ እና የመኖሪያ ቤት እንዲሁም የኢንዱስትሪ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Oct 04, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አባይ 82/2019 ዓባይ ባንክ አማ በአዋጅ ቁ 97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን