Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

2merkato.com (Feb 27, 2026) Reference No-መቀአስተ-/02/2026Date February 27/2026  Re-advert INVITATION TO TENDER FOR Outdoor Playground MaterialsLOCATION: SOS CHILDREN’S VILLAGE’S Mekelle SUBMISSION DEADLINE: 12 March 2026 SOS Children’s Village, Tigray CVW Funded

SOS Children’s Village, Tigray CVW, is Seeking Tenders for the Supply of Outdoor Playground Materials to Schools in Axum, Samre, and Kolla Temben.

Addis Zemen (Feb 27, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ኤልያስ ሴባ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ እታገኝ እሸቴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/108267 06/2/2016

የቦታው ስፋት 90 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Feb 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ/ክ/መ/በወላይታ ዞን የድጉና ፋንጎ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ከወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት ጋር በመሆን በ2018 በጀት ዓመት በዋን ዋሽ ናሽናል ፕሮግራም

በደቡብ ኢትዮጵያ/ክ/መ/በወላይታ ዞን የድጉና ፋንጎ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ሽንት ቤት ግንባታ እና ደረቅ ቆሻሻ መጣያ ግንባታ ሥራዎች በግልጽ ጨረታ ሕጋዊ ተወዳዳረዎች አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 27, 2026) Invitation for National Competitive Bid Reference Number: Re-bid ECO-18/2018 1. Engineering Corporation of Oromia has secured a budget for the Purchase of Laboratory Chemicals 2.

Engineering Corporation of Oromia Invites Bids for the Purchase of Laboratory Chemicals.

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 22, 2026) የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OFWE/GU-13/2018 ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ፋይናንስ ጽህፈት ቤት የጽዳትዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ እና የኪራይ አገልግሎት (መኪና እና ድንኳን ኪራይ አገልግሎት) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጎጃም አስ/ዞን የደጀን ከተማ አስተዳደር ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ ውል ስምምነት መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 22, 2026) የመኪና ኪራይ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጎጃም አስ/ዞን የደጀን ከተማ አስተዳደር ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

በአብክመ በሰሜን ሽዋ ዞን መስተዳድር በሲያደብር እና ዋዩ ወረዳ የደነባ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ አገልግሎት ህትመት፣ የፅዳት እቃ፣ የተለያዩ የቢሮ እቃ እና የኤሌክትሮኒከስ እቃዎች በግልጽ የጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የቦታው ስፋት 865.5 ካ.ሜ መኖሪያ ቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በፍርድ ባለመብት እነ ወ/ሮ ፍሬሕይወት ስለሺ 4 ሰዎች እና የፍርድ ባለ እዳ የወርቅውሃ ዋሌ

በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 3 የአፍሪካ ብርሃን ቅድመ መደበኛና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለፕላንት ማሽነሪ እና መሳሪያ ግዢ እና ህንፃ ተገጣጣሚዎች በግልጽ ጨረታ መግዛት ስለፈለግን ብቁ አቅራቢዎች እንድትወዳደሩ እንጠይቃለን

በአራዳ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት ሰሜን ጤና ጣቢያ የሰራተኞችን ክበብ በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 22, 2026) የክበብ ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 05/2018 በአራዳ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት ሰሜን ጤና ጣቢያ የሰራተኞችን

ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ገቢዎች ቢሮ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እና የኔትዎርክ የዝርጋታ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 22, 2026) ግስጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 02/02/2018 ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ገቢዎች ቢሮ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እና የኔትዎርክ የዝርጋታ

ቅን ኢትዮጵያ ማኅበር መንግሥታዊ ያልሆነ ሀገር በቀል ድርጅት እ.ኤ.አ January 1, 2025 to December 31, 2025 በጀት ዓመት የሂሳብ ሰነዳችን በውጭ ኦዲተር አስመርምሮ ማቅረብ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 22, 2026) የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ቅን ኢትዮጵያ ማኅበር መንግሥታዊ ያልሆነ ሀገር በቀል ድርጅት እ.ኤ.አ January 1,