Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Apr 22, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0015/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 90/97 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሽጣል

Reporter (Apr 22, 2026) በሙጪ ኦዲተሮች ሂሳብ ለማስመርመር በድጋሜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ሰነድ ቁጥር 0014/2018 ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ ሂሳብ ለማስመርመር የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ለሶስት አመት ማለትም እ.ኢ.አ ከ2026

ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ. ሂሳብ ለማስመርመር የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ለሶስት አመት ማለትም እ.ኢ.አ ከ2026 እስከ 2028 የተሰሩ የኩባንያዉ ሒሳቦችን ውል በመግባት ማሰራት ይፈልጋል

Reporter (Apr 22, 2026) ለዳይጅስቲቭ ብስኩት ግዥ ለሶስተኛ ግዜ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት 220 ግራም የዳይጄስቲቭ ብስኩት ለሶተኛ ጊዜ በወጣ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት 220 ግራም የዳይጄስቲቭ ብስኩት ለሶስተኛ ጊዜ በወጣ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter (Apr 22, 2026) Development Bank of Ethiopia Invitation for National Competitive Bld Bid Ref. No. DBE/NCB/G/016/2025/26 (RE-BID) 1. Development Bank of Ethiopia invites interested bidders for the Procurement of

Development Bank of Ethiopia Invites Bids for the Procurement of a Minor Less Camera System and Accessories

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የጎንደር አካል ጉዳተኞች ክ/ማ/ማዕከል የ2019 ዓ/ም በመደበኛ በጀት አመት አላቂ ዕቃዎች እና ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Oct 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጎንደር አካል ጉዳተኞች ክ/ማ/ማዕከል የ2019 ዓ/ም በመደበኛ በጀት አመት አላቂ ዕቃዎች እና ቋሚ ዕቃዎችን

በአብክመ በሰሜን ጎንደር ዞን በጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ እና ባትሪ፣ የመኪና የሞተር ዘይት እና የጥርሳ ጥርስ ዘይት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የነፋስ መውጫ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት ለመኖሪያ ቤት ብዛት 9፣ ለድርጅት ብዛት 2፣ ለማኒፋክቸር ብዛት 1 በድምሩ 12 ቦታዎችን በጨረታ ለተጠቃሚዎች ማስተላለፍ ይፈልጋል

የጭልጋ ወረዳ ማረሚያ ቤት አስተዳደር ጽ/ቤት ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ ቡድን መሪ በበጀት ዓመቱ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Bekur (Oct 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጭልጋ ወረዳ ማረሚያ ቤት አስተዳደር ጽ/ቤት ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ ቡድን መሪ በበጀት ዓመቱ ከዚህ በታች

Ethiopian Electric Power (EEP) Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Plant Design, Manufacture, Supply, Installation, Testing, and Commissioning of 230 KV Transmission Line Associated with the New Substations of Injibara and Debark.

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ (ፑል)፣ ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ጨምሮ ለ2ቱም መ/ቤቶች ለ2019 በጀት አመት ቀላል ተሽከርካሪዎችን በ2ኛና በ3ኛ ደረጃ በግል ጋራዥ በዓመታዊ ኮንትራት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን፣ ለተሽከርካሪዎች ዘይትና ቅባት በግልጽ ጨረታ ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በወልድያ ከተማ ሪጅኦ ፖሊታንት የወልድያ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የግዥ ፋይ/ን/አስ/ደ/የስራ ሂደት በ2019 በጀት ዓመት ለወልድያ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለአገልግሎት የሚውሉ ግብአቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኮምቦልቻ ከተማ መጠጥ ውና ፍሳሽ ድርጅት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመቱ የሚያስፈልጉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Oct 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኮምቦልቻ ከተማ መጠጥ ውና ፍሳሽ ድርጅት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመቱ የሚያስፈልጉና ከዚህ በታች

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የታች አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የ1 HZ ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ የKUN-25 ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ የሪቮ ተሽከርካሪ እና የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል