Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Apr 01, 2026) የሐራጅ መስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸዉን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና እንደተሻሻለዉ

ስኬት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የንግድ ሱቅ እና ፓርኪንግ ጨረታ ማስታወቂያ ቢ.ኤም የቤት ግንባታ እና ኪራይ አ.ማ በመርካቶ አካባቢ ልዩ ስሙ አሜሪካ ግቢ ተብሎ በሚጠራው ቦታ ላይ ከዚህ በታች

ቢ.ኤም የቤት ግንባታ እና ኪራይ አ.ማ የንግድ ሱቆች እና የፓርኪንግ ቦታ በጨረታ ማከራየት ይፈልጋል

Reporter (Apr 01, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 29/2018 በተለያዩ ጊዜያት ለሚያካሂዳቸው ውድድሮች ላይ መረጃዎችን በተደራጀ መልኩ ለመያዝ እንዲያስችለን ብዛት ሶስት/3/ Samsung Golaxy $25 Ultra

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በተለያዩ ጊዜያት ለሚያካሂዳቸው ውድድሮች ላይ መረጃዎችን በተደራጀ መልኩ ለመያዝ እንዲያስችለን ብዛት ሶስት/3/ Samsung Golaxy $25 Ultra በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 01, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 29/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Federal Police: Procurement of Spare Parts 06

Government (Aug 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/70c7995b-2620-49bd-bd07-9319b8eacb62/open Lot Information

The Federal Housing Corporation Invites Sealed Bids from Eligible Multidisciplinary Consulting Firms to Provide Comprehensive Trade and Investment Advisory Services.

Addis Zemen (Aug 11, 2026) Invitation for BidBid No. FHC/ICB /PS/01/12/2018 1. The Federal Housing Corporation invites sealed bids from

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ፋይናንስና ጽ/ቤት በስሩ ላሉት ጽ/ቤቶች በ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ 002/2019 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ፋይናንስና ጽ/ቤት በስሩ ላሉት ጽ/ቤቶች በ

በምዕራብ ወለጋ ዞን የጊምቢ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ የስፖርት ቱታና ስንክሳር ጫማ፣ ለተማሪዎች አገልግሎት ስልጠና የሚውሉ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የተለያዩ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በጅማ ዞን የሠቃ ጨቆርሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ የጽ/ቤት አላቂ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ ጎማዎችን እና የሁለት እግር የሞተር ሳይክሎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 01 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የአንደኛ ዙር በወረዳው ለተለያዩ ጽ/ቤቶች ለስራ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎች እና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት(ማሳተፍ) ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት ንብረቶችን በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 11, 2026) የዝግ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 መሠረት በብድር ዕዳ

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በጅማ ዞን የጉማይ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳዉ ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች በ2019 E.C የበጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞተር ሳይክሎች፣ የመኪና ጥገና እና መለዋወጫዎችን፣ ፈርኒቸሮች፣ ለመስተንግዶ የሚዉል ምግብ፣ ለጭነት የሚያገለግሉ መኪኖች፣ የሞተር እና የመኪና ጎማ፣ የደንብ ልብስ፣ የግንባታ መሳሪያ፣ ለዉሃ ግንባታ የሚያገለግሉ እቃዎች፣ አሸዋ እንዲሁም የጽዳት መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Ethiopian Civil Aviation Authority: Procurement of ICT Equipment

Government (Aug 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ec0d8567-24a2-43a2-aeb9-94e7afdd374a/open Lot Information