Re-Invitation Tenders in 2021
Government (Mar 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b5b5e41e-b2b3-456d-9886-ef139ca5d6d0/open Lot Information Procurement Reference Number: CMI-NCB-NC-0088-2018-PUR Object of Procurement: Lot 88 Procurement
Construction Management Institute: Lot 88 Procurement of Hotel Service for Adama RCFSP Re Bid
Addis Zemen (Mar 28, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ኬኢኮስመኬፋ 007/2018 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሣ ኬሚካል ፋብሪካ ከታች የቀረቡትን የምርት ማሸጊያ እቃዎች በጥራትና በብቃት አምርቶ ለማቅረብ ችሎታና ፍላጎት
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሣ ኬሚካል ፋብሪካ የምርት ማሸጊያ እቃዎች በጥራትና በብቃት አምርቶ ለማቅረብ ችሎታና ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 28, 2026) ብሄራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አኮኃ/የተ/የግ/ማ / ብግጨ /07-03/18 አባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር በድጋሚ የወጣ ሎት 01 የተለያዩ የኮንስትራክሽን እቃዎች በድጋሚ የወጣ ሎት 02 ጅኦምብሬን
አባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 28, 2026) የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያቁጥር OFWE/BA-04/2018ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ በፊንፊኔ ደንና ዱር እንስሳት ቅ/ጽ/ቤት ስር ሱባ ሰበታ፤ በረክ፤ በምስራቅ ሸዋ ድስትሪክት እና እንጦጦ ጫንጮ ድስትሪክቶች የሚያስተዳድሩት
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የቁም ባህርዛፍ ደን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአዊ ብሔረሰብ ዞን ከፍ/ቤት ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Mar 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በከፈ/ከሳሽ አበበ ተላከ እና በአፈ/ተከሳሽ ሙሉቀን አንዳለው መካከል ስለአለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ
አማራ ክልል ስቴት ዩንቨርሲቲ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Bekur (Mar 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለ2018 በጀት ዓመት ለጥገና አገልግሎት የሚውል ሎት 1 የመኪና
የአጅባር ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ግንባታ ማሽነሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Bekur (Mar 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ወሎ ዞን በሳይንት ወረዳ አጅባር ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ውስጥ በፕላን የተመደቡ
በምሥራቅ ጎጃም ዞን የሞጣ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የጽ/መሳሪያ ግዥ፣ የኤሌክትሮኒከስ ግዥ እና የመኪና መለዋወጫ እቃ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር 13/2018 በምሥራቅ ጎጃም ዞን የሞጣ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ፋይ/ን/ አስ/ቡድን ለሴክተር መስሪያ ቤቶች