Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Yedebub Nigat(Feb 07, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሺያጭ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ ዘረሁን ደምሴ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ የኑስ ከድር ሲራጅ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር አከተማ ክ/ከተማ

የመኖርያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ሥ/ክ/ቢሮ የቀባዶ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ለስልጠናና ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ ከዚህ በታች በ6 ሎት የተዘረዘሩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በሰብል

የቀባዶ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ለስልጠናና ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 07, 2026) የንግድ ቤት(ሱቅ) ኪራይ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ብግጨ/ኢኢኮ/R3-01/2018 የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ ስታዲዬም አከባቢ ከግዮን ሆቴል ጎን ካለው የሜድሮክ ናኒ ህንጻ አጠገብ የሚገኘውን

የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የንግድ ቤት (ሱቅ) ኪራይ ለማከራየት ይፈልጋል

የሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የማዘጋጃ ቤት አንድ ማዕከል ቢሮ ህንፃ ግንባታ ሥራ ከነ ሙሉ ቁሳቁስ እና ከሆስፒታል ፊት ለፊት እና ከልቦባ ኤልያስ እስከ ብርሃን ባንክ የሰውን 200 ሜትር የኮሪዶር ልማት ስራ ከነ ሙሉ ቁሳቁስ /በfull Contract/GC-5/BC-4 እና ከዚያ በላይ ያሉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Bule Hora University፡ Procurement of Rent Service

Government (May 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/99e7dc3a-f693-4782-bedc-55ab41aadb64/open Lot Information

Nib International Bank Hereby Announces the Extension of the Closing and Opening Dates for the Procurement of LED Display Screen Maintenance Services.

Reporter (May 17, 2026) EXTENSION OF CLOSING AND OPENING PERIOD FOR THE PROCUREMENT OF MAINTENANCE SERVICE FOR LED DISPLAY SCREEN

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን በካምባ ከተማ አስ/ር ከንቲባ ጽ/ቤት: ሁለተኛ ዙር የወጣ የደን ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

Yedebub Nigat (May 16, 2026) ሁለተኛ ዙር የወጣ የደን ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን በካምባ ከተማ አስ/ር

የጎንደር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የቆርቆሮ አጥር ግንባታ የእጅ ዋጋ ግዥ፣ የቆርቆሮ አጥር ግንባታ እና ሌሎች ማቴርያል ወይም እቃዎች ግዥ እንዲሁም ባህርዛፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል

በቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የኅብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፍቃድ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በወረዳ 7 ለሚያሠራው የአስፋልት መንገድና ፍሳሽ መስመር ሥራ በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 17, 2026) ግልጽ የግንባታ ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ  የጨረታ ቁጥር ህ/ተ/በ/ፍቃ/ማስ/ጽ/ቤት 007/2018 በቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የኅብረተሰብ ተሳትፎና

National Bank of Ethiopia Invites Interested and Eligible Bidders for the Supply of Different Items

Reporter (May 17, 2026) INVITATION FOR BID 1. National Bank of Ethiopia invites interested and eligible bidders for the supply

The Ethiopian Electric Utility (EEU) Invites Eligible Bidders for the Procurement of IT Technical Training Program.

Addis Zemen (May 17, 2026) INVITATION FOR REP BID NO./EEU/F&FP/LET-031/2018 The Ethiopian Electric Utility (EEU) intends to purchase the Procurement

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ባለ 10 ቶን ሃፍ ክሬን እና ባለ 40 ጫማ ሃይቤድ ከባድ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/TBP/NCB/11/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን የኪራይ አገልግሎት ግዥ

የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ጎንደር ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከሀምሌ 1/2018 ዓ/ም ጀምሮ ለ5 አመት መከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 17, 2026) የቤት ኪራይ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ጎንደር ቅ/ጽ/ቤት