Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Mar 15, 2026) INVITATION TO BID 1. Ethiopian Deposit Insurance Fund invites interested bidders for the supply of the following item. Lot No. Item Description Bid Reference No Bid
Ethiopian Deposit Insurance Fund Invites Bids for the Supply of One Electric Vehicle.
Reporter (Mar 15, 2026) ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠው ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው
ኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኦሮሚያ ባንክ የጋራ መኖሪያ ቤት ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 15, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር፡ ሲባ/ህአዲ/ከራጅ/022/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሸለዉ) እና አዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር የቀላል፣ ከባድ ተሽከርካሪዎች እና የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ኢንሹራስ ዋስትና አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 21, 2026) የኢንሹራንስ ዋስትና አገልግሎት ግዥ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር አኮኃ/የተ/የግ/ማ/ግጨ/አግ/5/2018 የአባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር የቀላል፣ ከባድ
የG+2 ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 21, 2026) ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለሙበት ሜፋኮን ኮንስትራክሽን ሀ/የተ/የግ/ማ እና የፍ/ባለዕዳ ሚኪያስ ተስፋዬ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
የተለያዩ የካፌ ዕቃዎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 21, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አለበል ደርብ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ደቦ የኒት ኃ /የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው
የኮሜት ኮንደሚንየም ነዋሪዎች ኃላ/የተወሰነ የኅብረት ሥራ ማህበር ከ2014 እስከ 2018 በጀት መዝጊያ ያለውን የማህበሩን ሒሳብ ኦዲት ለማድረግ ባለሙያዎችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 21, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ የኮሜት ኮንደሚንየም ነዋሪዎች ኃላ/የተወሰነ የኅብረት ሥራ ማህበር ከ2014
አንበሳ መድኃኒት ቤት አ.ማ. ከ ሀምሌ 1 ቀን 2017 ዓ.ም እሰከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ያለውን ሂሳብ ለማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 21, 2026) አስቸኳይ የኦዲት ማስታወቂያ አንበሳ መድኃኒት ቤት ኢማ ከ ሀምሌ 1 ቀን 2017 ዓ.ም እሰከ ሰኔ
የሀላባ ዞን ቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል የመድኃኒት እና የህክምና እቃዎችን በግልፅ ጫረታ ማስታወቂያ ህጋዊ ፍቃድ ካላቸዉ ድርጅቶች እና ነጋዴዎችን አወደድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ – መ/ቁ01 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የሀላባ ዞን ቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት
በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር የብሄራዊ ቤተመንግስት ቅደመ አንደኛ እና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት ቡድን የ2019 ዓ.ም የ1ኛ ዙር በጀት ዓመት ግዢ የተለያዩ እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 21, 2026) ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር የብሄራዊ ቤተመንግስት ቅደመ እንደኛ እና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት በወረዳ 6 ስር የሚገኘው የሃሌሉያ/ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መ/ደ/ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን ለት/ቤቱ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 21, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡–ግ/ጨ/ሃ/መ/ደ/ት/ቤት 001/2019 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት በወረዳ 6 ስር የሚገኘው
በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 አስተዳደር ለሚ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 አስተዳደር ለሚ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በ2019