Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰነድ ቁጥር 121 መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ቁሳቁሶቹም፦ 1. አሉሚኒየምና አሉሚኒየም ነክ ቁሳቁሶችና ቶቦላሬዎች

መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያሃራጅ ቁጥር ሃ-10/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ በኦክሽን ኢትዮጵያ ኦንላይን መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩከ ቅ/ፅ/ቤት በ18/06/2018 ዓ.ም እና 21/06/2018 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋጫ፣ ኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የሞባይል ቀፎና አክሰሰሪ፣ ምግብ ነክ፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ቁርጥራጭ ብረቶች እና ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 20, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት ጨረታማስታወቂያ ዕድግ አቀፍ የትምህርት እና ልማት ማስፋፊያ ድርጅት የ2017 ዓ.ም. በጀት ዓመት ወጪ ገቢ የሒሳብ ኦዲት ለማድረግ ይፈልጋል። ስለሆነም በዘርፉ ሕጋዊ ፈቃድ ያላችሁ

ዕድግ አቀፍ የትምህርት እና ልማት ማስፋፊያ ድርጅት የ2017 ዓ.ም. በጀት ዓመት ወጪ ገቢ የሒሳብ ኦዲት ለማድረግ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ በመስቀለ ክርስቶስ ቀበሌ ፈንዲቃ ከተማ ላይ በ2018 በጀት ዓመት 2 የመማሪያ ክፍል እና 2 የማረፊያ ክፍል 1 ብሎክ በአማራ ልማት ማህበር (አልማ) እና በማህበረሰቡ ተሳትፎ ጠቅላላ ዋጋ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen(Dec 21, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ

በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ትምህርት ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የአፄ ልብነድንግል ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያገለግሉ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በልደታ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የህዳሴ ልደታ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Lessan(Dec 20, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር 02 /2018 በልደታ ክፍለ

መቅደላአምባ ዩኒቨርሲቲ፡ የናቹራል ሪሶርስ ማናጅመንት እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Dec 22, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/6fad8d56-7513-4ad5-8574-c588c0477361/open Reference

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2018 በጀት ዓመት በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለሚያከናውነው ለመንገድ ግንባታና ጥገና ስራ ግብዓት የሚያገለግል የፊኖ ጠጠር (00) (Aggregate Fine 00)፣ ጠጠር 01/Aggregate 01/፣ የአሸዋ ምርት እና ኮንክሪት C-25 ያለ ፖምፕ ምርቶች በቁርጥ ዋጋ መስፈርቶች ከሚያሟሉ አቅራቢዎች መግዛት ይፈልጋል

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በዋስትና የተያዘ መኪና ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen(Dec 21, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  በድርድር የወጣ ሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen(Dec 21, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ

Adama Science and Technology University: Procurement of Maintenance Service of Cold Room

Government(Dec 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት