Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Feb 08, 2026) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም ለአንድ አመት ውል
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም ለአንድ አመት ውል በመግባት የተጣራ ንቅል ስጋ ዋጋ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Feb 08, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: በመሆኑም
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ G+ 4 የንግድ ህንፃ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 08, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/018/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሓራጅአወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ
ቡና ባንክ አ.ማ ንብረቶች በግልጽ ሃራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 08, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ባለው በጀት የመጀመሪያ ዙር የህዝብ ሽያጭ ዝግጁነት ምክር አገልግሎት ግዥ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ምክር አገልግሎቱን ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter(Dec 07, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፦ ECMA/NCB/12/2018 የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ባለው በጀት የመጀመሪያ ዙር የህዝብ ሽያጭ ዝግጁነት
Good Neighbors Ethiopia (GNE) Invites Eligible and Licensed Audit Firms to Submit Sealed Bids to Conduct External Audit Services for Three Consecutive Fiscal Years (2025-2027)
Reporter(Dec 07, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVITATION FOR BIDS (IFB)Tender Re- AnnouncementNational Competitive Bidding (NCB) Tender
ASDEPO Wants to Rehabilitate 2(two) Health Centers Located in Chila and Adwa Woredas in Tigray Region
Reporter(Dec 07, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Action for Social Development & Environmental
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ከመንግሥት በተመደበ ገንዘብ የዓይናማ ተመሪዎችን መማሪያ እና ማስተማሪያ መጽሐፍ ለዓይነስውራን ተማሪዎች መማሪያና ማስተማሪያ እንዲሆን የማስማማት (Adaptation)፣ ወደ ብሬል የመቀየር፣ የማሳተም እና አጓጉዞ በክልሉ በሚገኙ አምስት የከዘና ማዕከላት የማስረከ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 07, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር EB/EMAS/013/2018 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት
Ethiopian Blood and Tissue Bank Service፡ Procurement of Hotel Service
Government(Dec 08, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት
Ethiopian Blood and Tissue Bank Service: Procurement of Hotel Service
Government(Dec 08, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7e99daa9-8f46-4ef0-a166-e798d27aca8c/open Lot Information
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በዓለም ህጻናት መርጃ ድርጅት /UNICEF/ በተመደበ ገንዘብ ለልዩ ፍላጎት ትምህርት አገልግሎት የሚውሉ ዴስክቶፕ ኮምፒውተሮች፣ ኤል.ሲ.ዲ ፕሮጀክተር፣ ፕሪንተር፣ ሄድፎን፣ ወንበሮች፣ ጠረጴዛዎች፣ ሼልፎች እና ሌሎች ልዩ ልዩ ዕቃዎችን እንዲሁም ለመምህራንና ተማሪዎች አገልግሎት የሚውሉ እስከርቢቶ፣ ደብተር፣ ቦርሳና ጋውን ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 07, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር EB/EMAS/014/2018 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በዓለም ህጻናት መርጃ
Federal Sharia Supreme Court: Procurement of Rent
Government(Dec 08, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/f6f1671a-c0cc-4303-8204-47a98bc1cf87/open Reference
የቻይና ሲቪል ምህንድስና ግንባታ ኮርፖሬሽን (CCECC) ብቁ አማካሪ ድርጅቶችን ለሚኤሶ ድሬዳዋ የፍጥነት መንገድ (ሎት 1 እና ሎት 2) አገልግሎት እንዲያቀርቡ ይጋብዛል
Addis Lessan(Dec 06, 2025) የጨረታ ጥሪ (Bid Notice) የቻይና ሲቪል ምህንድስና ግንባታ ኮርፖሬሽን (CCECC) ብቁ አማካሪ ድርጅቶችን ለሚኤሶ ድሬዳዋ