Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Feb 08, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: በመሆኑም

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ G+ 4 የንግድ ህንፃ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 08, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/018/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሓራጅአወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ

ቡና ባንክ አ.ማ ንብረቶች በግልጽ ሃራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 08, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

Reporter(Feb 08, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል::

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪዎች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ አ.ማ. የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ቀላል እና ከባድ ተሸከርካሪዎች ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ አካላት ቅሪቶችን እንዲሁም ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bunna Insurance S.C is Seeking Qualified Consultants to Submit Proposals for the Development of Mid Term Review 2023/24 -2027/28 Strategic Plans

Reporter(Dec 07, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  Invitation to Bid for Consultancy Services ofMid Term Review Strategic Plan Bunna Insurance S.C is

CARE Ethiopia is Seeking Eligible Bidders for Purchase Tomato Seed (Roma VF)

Reporter(Dec 07, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   BID INVITATION FOR PURCHASE OF TOMATO SEED (ROMA VF)BID No.

Mercy Corps is Seeking a Service Provider for the Procurement of Renting Tractor for Land Ploughing to Provide First and Second Rounds of Tillage Services for Kelafo Woreda of Shabelle Zone, Somali Region

Reporter(Dec 07, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  Reference No.: ET10/PR159397/2025Tender Notice Mercy Corps is a non-religious, non-profit and non-governmental inter- national humanitarian

ብርሃን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ እና ንግድ ቤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Dec 07, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የሐራጅ ማስታወቂያ ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ባለው በጀት የመጀመሪያ ዙር የህዝብ ሽያጭ ዝግጁነት ምክር አገልግሎት ግዥ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ምክር አገልግሎቱን ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter(Dec 07, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፦ ECMA/NCB/12/2018 የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ባለው በጀት የመጀመሪያ ዙር የህዝብ ሽያጭ ዝግጁነት

Good Neighbors Ethiopia (GNE) Invites Eligible and Licensed Audit Firms to Submit Sealed Bids to Conduct External Audit Services for Three Consecutive Fiscal Years (2025-2027)

Reporter(Dec 07, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   INVITATION FOR BIDS (IFB)Tender Re- AnnouncementNational Competitive Bidding (NCB) Tender

ASDEPO Wants to Rehabilitate 2(two) Health Centers Located in Chila and Adwa Woredas in Tigray Region

Reporter(Dec 07, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Action for Social Development & Environmental

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ከመንግሥት በተመደበ ገንዘብ የዓይናማ ተመሪዎችን መማሪያ እና ማስተማሪያ መጽሐፍ ለዓይነስውራን ተማሪዎች መማሪያና ማስተማሪያ እንዲሆን የማስማማት (Adaptation)፣ ወደ ብሬል የመቀየር፣ የማሳተም እና አጓጉዞ በክልሉ በሚገኙ አምስት የከዘና ማዕከላት የማስረከ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል