Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 12, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር የመ/ል/ድ/አስ/ባለ/ግ/ ጨረታ 003/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባስስልጣን የአገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን
የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን ለኮንስትራክሽን ዲዛይንና ማማከር ድርጅት ቢዝነስ ሞዴል ጥናት፣ ለህዝብ መዝናኛ ቦታዎችና ፓርኮች ኮርፖሬሽን፣ ለኢግዚቢሽንና ማዕከል ድርጅት እና ለቄራዎች ድርጅት አቻ የሀብት ግመታ እና የሲኒማ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት አይ ኤፍ አር ኤስ/ IFRS/ ጥናትና ትግበራ በግልፅ ጨረታ ማሰራት ይፈልጋል
Be’kur(Feb 09, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ARARI 03/05/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የጽህፈት መሳሪያዎች እና የፅዳት ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ በድጋሜ ጥሪ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የጽህፈት መሳሪያዎች እና የፅዳት ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Feb 09, 2026) ድጋሜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ አሰተዳደር ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በካፒታል በጀት የአስተዳደር ቢሮ ግንባታ በዳባት ከተማ በቀበሌ 04 በሚገኘዉ ቦታ ላይ
የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ አሰተዳደር ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በካፒታል በጀት የአስተዳደር ቢሮ ግንባታ በዳባት ከተማ በቀበሌ 04 በሚገኘዉ ቦታ ላይ በሙሉ ዋጋ ማስገንባት ይፈልጋል
Be’kur(Feb 09, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት አመት በዞኑ ሥር ለሚገኙት መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. ሌሎች እቃዎች
የሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት አመት በዞኑ ሥር ለሚገኙት መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ ሌሎች እቃዎች/የቋሚ አላቂ፣ የጽዳት እቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ እንዲሁም ፈርኒቸር እቃዎችን በግልጽ ጨረታ በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአማኑኤል የአዕምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የበርበሬ ቅመማ ቅመሞች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Dec 12, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/9fa5b25a-2034-4ad3-a01a-3ede3ebd609e/open Reference
University of Gondar: Procurement of Laboratory Reagent
Government(Dec 12, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/bdbc3034-8f86-4247-b0c6-5f79ce3dea2d/open Reference
እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የዛላ በርበሬ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Dec 12, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/4df27cd9-5d2d-447b-bce4-7313a1d6c920/open Reference
Commercial Nominees Plc Would Like to Invite Eligible Bidders for the Supply of Cleaning Machineries and Chemicals
2merkato.com(Dec 12, 2025) Commercial Nominees PLCCN/ICB/02/25Invitation to Bid (For manufacturers only ) Commercial Nominees plc is founded & owned
Eka Kotebe General Hospital: Procurement of Left Maintenance Service
Government(Dec 12, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/8d74fd38-192d-4a0c-8f32-53a78effd6a5/open Reference
Ethio Telecom Invites All Interested and Eligible Bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of Fusion Fiber Splicer Machine
ethiotelecom(Dec 12, 2025) Floating Date: As of December 25, 2025RFQ. NO 4279442 Ethio telecom intends to sign a Master
ኢትዮ ቴሌኮም ፊውዥን ፋይበር ስፕላይሰር ማሽን (Fusion Fiber Splicer Machine) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ethiotelecom(Dec 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ፊውዥን ፋይበር
በየካ ክፍለ ከተማ የካ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት መገልገያ የሚውሉ መድሀኒት እና የላብራቶሪ ሪኤጀንቶች፣ የሕክምና መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ የደንብ ልብስ እና የጥገና ስራዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ተጫራቾችን መጋበዝ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 12, 2025) የ3ኛ ዙር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በየካ ክ/ከተማ የካ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት መገልገያ የሚውሉ
የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የቡና ጆንያ (Coffee Sack)፣ የቡና ኤክስፖርት ከረጢት (Coffee Export Bag) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OSE/NCB/01/2018 የኦሮሚያ