Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Be’kur(Feb 09, 2026) የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎጃም ዞን የፍ/ሰላም ከተማ አስ/ከ/መ/ል/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት አመት ለ2ኛ ጊዜ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀፅ 1

በምዕራብ ጎጃም ዞን የፍ/ሰላም ከተማ አስ/ከ/መ/ል/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት አመት የመኖሪያ 30 ቦታዎችን እና ለሆቴል አገልግሎት የሚውሉ 5 በድምሩ 35 የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለተጠቃሚዎች ለማስተላለፍ ይፈልጋል

Government(Feb 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/e7f5360d-fabd-4a9c-98d7-85c7854b6bd2/open  Invitation to Bid  Procurement of Car Maintenance (የከባድ መኪና የገራዥ አገልግሎት ግዥ) Procurement

Lemi Kura Sub City Administration Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Maintenance

Be’kur(Feb 09, 2026) ለመጀመሪያና ለአራተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1∙የዱቄት ፋብሪካ መለዋወጫ ግዥ ለአራተኛ ጊዜ፣ ሎት2∙የመኪና ጎማና መለዋወጫ

በአብክመ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. የተለያዩ ዕቃዎችን ለመጀመሪያ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው የሚጓጓዘውን ማጓጓዝ፣ የሚገዛውን መግዛት፣ የሚሰራውን ማሰራት እና የሚሸጠውን መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 12, 2026) የሐራጅ ሽያጭ የኢትዮጵያ ልማት ባንከ አዳማ ዲስትሪክት ለወ/ሮ እመቤት ስዩም ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተገለፁትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና ከ1147/2011 መሰረት

የኢትዮጵያ ልማት ባንከ አዳማ ዲስትሪክት ግንባታዎች፤ ድጅታል የልብስ ስፌት ማሽኖች፣ ጥሬ ዕቃዎችና ያለቀለት የጨርቅ ዉጤቶች እና የቢሮ ዕቃዎችና ቁሶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ኢትዮ ቴሌኮም ፊውዥን ፋይበር ስፕላይሰር ማሽን (Fusion Fiber Splicer Machine) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ethiotelecom(Dec 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ፊውዥን ፋይበር

በየካ ክፍለ ከተማ የካ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት መገልገያ የሚውሉ መድሀኒት እና የላብራቶሪ ሪኤጀንቶች፣ የሕክምና መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ የደንብ ልብስ እና የጥገና ስራዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ተጫራቾችን መጋበዝ ይፈልጋል

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የቡና ጆንያ (Coffee Sack)፣ የቡና ኤክስፖርት ከረጢት (Coffee Export Bag) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OSE/NCB/01/2018 የኦሮሚያ

የኢትዮጵያ ፖስታ የሚወገዱ የተለያዩ ንብረቶች/ እቃዎች ሽያጭ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 12, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ግጨ 09/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፖስታ ከዚህ በታች ሎት 1 ላይ የተጠቀሱትን

በደ/ወሎ ዞን የመሃል ሳይንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለወረዳው አገልግሎት የሚውል በመደበኛ በጀት ግዥ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት እና መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ወሎ ዞን

Ministry of Defense፡ Procurement of Office Machine Maintenance

Government(Dec 12, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/9846fbaa-db33-40b5-8ce4-2eec2d0fca59/open Reference

Ethiopian Customs Commission Adama Branch Office፡ Procurement Of Sanitary Item /የጽዳት ዕቃዎች/

Government(Dec 12, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/48b8bb4d-7632-4d6b-9165-5cc77a789b1e/open Reference

በቀጠሮ ማረፊያ ቤት አስተዳደር ለቀጠሮ የህግ እስረኞች ለምግብ ፍጆታ አገልግሎት የሚውሉ የወጥ ጥራጥሬ እህሎች፣ የምግብና የወጥ ማጣፈጫዎች፣ አትክልቶች ጥራቱን የጠበቀ ነጭ ሰርገኛ ጤፍ፣ የበቆሎ ዱቄት፣ የፍርኖ ዱቄት እና የባህር ዛፍ የማገዶ እንጨት ለስድስት ወር ግዜ ውስጥ አጠቃሎ ለማስገባት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በውል መግዛት ይፈልጋል

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት ለተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ለፖሊስ ሠራዊት ደንብ ልብስ እና የቢሮ ፈርኒቸር ግዥ በህጋዊ ተጫራቾች በግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2018